ለመጀመሪያ ጊዜ በ24 ሰዓት ከአንድ ሺሕ በላይ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተደረገ
ሁለት አዳዲስ በቫይረሱ የተጠቁ ተገኝተዋል፤ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 21 ደርሷል፤ በአፋር ክልል በቫይረሱ የተጠቃ የመጀመሪያው ሰው ተገኘ
ኢዛ (ረቡዕ ሚያዝያ ፲፬ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. April 22, 2020)፦ እስካሁን በየዕለቱ በተደረጉ የላብራቶሪ ምርመራዎች ከአንድ ሺሕ በላይ ምርመራ ከተደረገላቸው ሰዎች ውስጥ ሁለት አዳዲስ የኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ተገኝተዋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...



