የኢሬቻን በዓል በሰላም እንዳይካሔድ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከ500 በላይ ሰዎች ተያዙ

ኢሬቻ፣ Irrecha

ፖሊስ ባደረገው ክትትል 14 ክላሽ 26 የእጅ ቦንብና 103 ሽጉጦችን መያዙን ገለጸ
በዓሉን የሚከብሩት ከስድስት ሺህ የማይበልጡ ታዳሚዎች ናቸው

ኢዛ (ዓርብ መስከረም ፳፪ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. October 2, 2020)፦ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ፖሊስ መስከረም 23 እና 24 ዓ.ም. የሚከበረው የኢሬቻ በዓል በሰላማዊ መንገድ እንዳይካሔድ ሲንቀሳቀሱ ነበር ያላቸውን ከ500 በላይ ግለሰቦችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉንና የጦር መሣሪያዎችን መያዙን አስታወቀ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ፕሮፌሰር መስፍን በሰብአዊ መብት ተሟጋችነታቸው በታሪክ የሚታወሱ መኾኑን ኢሰመኮ ገለጸ

ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም (በግራ)፣ ኢሰመኮ (መኻል)፣ ዶ/ር ዳንኤል በቀለ (በቀኝ)

“ፈር ቀዳጅ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ነበሩ” ኢሰመኮ

ኢዛ (ዓርብ መስከረም ፳፪ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. October 2, 2020)፦ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም በኢትዮጵያ ካሉት ታላቅ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ኾነው በታሪክ ሲታወሱ እንደሚኖሩ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የፕሮፌሰር መስፍን ሥርዓተ ቀብር በሚቀጥለው ሳምንት ይፈጸማል

Prof. Mesfin WoldeMariam

እንደ አንድ ታላቅ ኢትዮጵያዊ በክብር ሥርዓተ ቀብራቸው እንዲፈጸም ለቀረበው ጥያቄ ምላሽ እየተጠበቀ ነው

ኢዛ (ዓርብ መስከረም ፳፪ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. October 2, 2020)፦ እውቁ የሰብአዊ መብት ተሟጋችና ምሁር ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ሥርዓተ ቀብር በሚቀጥለው ሳምንት እንደሚፈጸም ተጠቆመ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የ1954ቱ የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ሥነ ሥርዓት እንዲሻሻል የሚኒስትሮች ምክር ቤት ወሰነ

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት

በሌሎች ጉዳዮችም ውሳኔ አሳልፏል

ኢዛ (ቅዳሜ መስከረም ፲፮ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. September 26, 2020)፦ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ቅዳሜ መስከረም 16 ቀን 2013 ዓ.ም. ባካሔደው 90ኛ መደበኛ ስብሰባው፤ የ1954ቱን የኢትዮጵያ የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ሥነ ሥርዓት እና የማስረጃ ረቂቅ አዋጅ ላይ ማሻሻያ እንዲደረግ ውሳኔ አሳለፈ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የመስቀልና የኢሬቻ በዓላት ላይ ሽብር ለመፍጠር ዝግጅት እንደነበር ተገለጸ

Commissioner General Endeshaw Tasew

ፖሊስ በሁሉም የአዲስ አበባ መግቢያዎች ጥበት ቁጥጥር እየተደረገ ነው
ፖሊስ ከመስከረም 25 በኋላ መንግሥት የለም የሚሉት ላይ እርምጃ እወስዳለሁ አለ

ኢዛ (ዓርብ መስከረም ፲፭ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. September 25, 2020)፦ ፌዴራል ፖሊስ በአራቱም የአዲስ አበባ መግቢያ በሮ ጥብቅ ፍተሻ እያካሔደ መኾኑንና በአዲስ አበባ የሽብር ድርጊት ለመፈጸም ዝግጅት ላይ እንዳሉ እንደደረሰበትም አስታውቋል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

እነአቶ ጃዋር መሐመድ ከዛሬ ጀምሮ ወደ ማረሚያ ቤት እንዲሔዱ ትእዛዝ ተሰጠ

Jawar Mohammed (L), Bekele Gerba (R)

ጠበቆች ማረሚያ ቤት አይውረዱ ብለው ተከራክረው ነበር

ኢዛ (ሐሙስ መስከረም ፲፬ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. September 24, 2020)፦ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በእነአቶ ጃዋር መሐመድ ላይ የተመሠረተባቸውን ክስ ለመስማት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ። በዚህ መዝገብ የተከሰሱ ግለሰቦች ጉዳያቸውን በማረሚያ ቤት ኾነው እንዲከታተሉም ታዝዟል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

በመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት ለሦስት ወር እንደሚቀጥል ተገለጸ

Benishangul Gumuz

ኮማንድ ፖስቱ በመከላከያ ሠራዊት በበላይነት ይመራል

ኢዛ (ሐሙስ መስከረም ፲፬ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. September 24, 2020)፦ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለአንድ ዓመት ቆይቶ የነበረው የኮማንድ ፖስት በመተከል ዞን ለሦስት ወሮች እንዲቀጥል ተወሰነ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አሥር የአማራና የኦሮሞ ፖለቲካ ፓርቲዎች በአሥር ጉዳዮች ተስማማን አሉ

አሥር የአማራና የኦሮሞ ፖለቲካ ፓርቲዎች

ተስማምተውበታል በተባሉት አሥር ነጥቦች ፊርማቸውን አስቀምጠዋል

ኢዛ (ረቡዕ መስከረም ፲፫ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. September 23, 2020)፦ አሥር የአማራና የኦሮሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ የፖለቲካ አቋሞች ላይ ስምምነት በመድረስ መፈራረማቸው ተገለጸ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

በሰበታ አልጋ ሥር ተሸሽጎ የነበረ 3.75 ሚሊዮን ብር ተያዘ

ሕገወጥ ገንዘብ

2,950 ዶላር እና የተለያዩ ገንዘቦችም ተይዘዋል
ገንዘቡ የተገኘው ፓኪስታናዊ ከተከራየበት ቤት ውስጥ ነው

ኢዛ (ረቡዕ መስከረም ፲፫ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. September 23, 2020)፦ በሰበታ ከተማ በሕገወጥ መንገድ በአንድ ቤት ውስጥ ከ3.75 ሚሊዮን ብር በላይ እና ሌሎች የተለያዩ አገር ገንዘቦች ተያዙ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ዛሬም አቶ ልደቱ አያሌው አልተፈቱም

Lidetu Ayalew

ፖሊስ ያሰርኳቸው በአደራ ነው ብሏል

ኢዛ (ረቡዕ መስከረም ፲፫ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. September 23, 2020)፦ ትናንት በ100 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቁ የምሥራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፈቀደላቸው አቶ ልደቱ አያሌው እስካሁን አለመለቀቃቸው ተገለጸ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ