በጽንፈኛው ቡድን ላይ የሚወሰደውን እርምጃ ዓለም ሊደግፈው እንደሚገባ ተገለጸ

Getachew Reda

“ጁንታው ቡድን የፈጸማቸውን ወንጀሎች አቶ ጌታቸው ረዳ አምነዋል”

ኢዛ (እሁድ ኅዳር ፮ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. November 15, 2020)፦ ጽንፈኛውን የሕወሕት ቡድን ለሕግ ለማቅረብ እየተወሰደ ያለውን እርምጃ ዓለም አቀፉ ሕብረተሰብ ሊደግፈው እንደሚገባና ጽንፈኛው ቡድን በንጹኀን ላይ እያደረሰ ያለውን የግፍ ተግባር ሊያወግዙት እንደሚገባ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ቻይናውያን የአገራቸውን ባንዲራ እያውለበለቡ ከትግራይ እየወጡ ነው

Chinese are leaving from Tigray region

ዶ/ር ዐቢይ ለትግራይ ክልል ልዩ ኃይል እጁን እንዲሰጥ የሰጡት 72 ሰዓት እያለቀ ነው

ኢዛ (እሁድ ኅዳር ፮ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. November 15, 2020)፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የትግራይ ክልል ልዩ ኃይል እጁን እንዲሰጥ የተሰጠው የ72 ሰዓታት ከመጠናቀቁ በፊት በትግራይ ውስጥ የሚገኙ ቻይናውያን ከመቀሌና ከተለያዩ የክልሉ ከተሞች መውጣት ጀምረዋል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ኢትዮጵያ ብቻዋን ሕግ የማስከበር ዘመቻውን በብቃት እንደምታጠናቅቅ ዶ/ር ዐቢይ ገለጹ

PM Abiy Ahmed

የሕግ የበላይነትን የማስከበር ሥራ በጥሩ ሁኔታ እየሔደ ነው አሉ

ኢዛ (እሁድ ኅዳር ፮ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. November 15, 2020)፦ በትግራይ ክልል የሚካሔደው የሕግ የበላይነትን የማስከበር ሥራ በጥሩ ሁኔት እየተካሔደ መኾኑንና ኢትዮጵያ የሕግ የበላይነት የማስከበሩን ዘመቻ በብቃት እንደሚጠናቀቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

በጥፋት ተልዕኮ የተጠረጠሩ 18 ግለሰቦች ድሬ ዳዋ ላይ ተያዙ

Dire Dawa

ከጁንታው የሕወሓት ቡድን ጋር ግንኙነት አላቸው

ኢዛ (ቅዳሜ ኅዳር ፭ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. November 14, 2020)፦ የድሬ ዳዋ ፖሊስ በድሬ ዳዋ የጥፋት ተልዕኮ እንዳላቸው የተጠረጠሩ 18 ግለሰቦችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን አስታወቀ። ግለሰቦቹ ከሕወሓት ጁንታ ቡድን ጋር ግንኙነት እንዳላቸው አክሎ ገልጿል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

በምንም ምክንያት ርችት መተኮስ ተከለከለ

Fireworks banned in Addis Ababa

ርችት የሚተኮስ ግለሰብም ኾነ ተቋም በሕግ ይጠየቃል

ኢዛ (ቅዳሜ ኅዳር ፭ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. November 14, 2020)፦ የአዲስ አበባ ፖሊስ በምንም ሁኔታ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ርችት እንዳይተኮስና ርችት የተኮሰ ግለሰብም ኾነ ተቋም በሕግ የሚጠየቅ መኾኑን አስታወቀ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ የሚደረጉ በረራዎች ተሰረዙ

Gonder Airport

ምክንያቱ በባሕር ዳር እና በጎንደር የተከሰተውን የሮኬት ጥቃት ነው

ኢዛ (ቅዳሜ ኅዳር ፭ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. November 14, 2020)፦ በባሕር ዳር እና በጎንደር የተከሰቱትን ፍንዳታዎች ተከትሎ ጥቃቱ በደረሰ ማግስት ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ይደረጉ የነበሩ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራዎች እንዲሰረዙ ተደርገዋል። የሮኬት ጥቃቱ የፈጸመው የሕወሓት ጁንታ ቡድን ትናንት ከምሽቱ አምስት ሰዓት ላይ ነበር።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

በጎንደርና በባሕር ዳር የተተኮሱት ሮኬቶች ናቸው

Gonder

የጁንታው ቡድን ሮኬቱን እንደተኮሰ በአቶ ጌታቸው ረዳ በኩል አስታውቋል

ኢዛ (ቅዳሜ ኅዳር ፭ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. November 14, 2020)፦ ትናንት ምሽቱ አምስት ሰዓት አካባቢ በጎንደር እና በባሕር ዳር ከተሞች ላይ የተተኮሰው ሮኬት መኾኑ ሲረጋገጥ፤ ይህንንም የጁንታው ቡድን ስለመፈጸሙ ተረጋግጧል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ዶ/ር ሙሉ ነጋ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኾነው ተሰየሙ

Dr. Mulu Nega

በጊዜያዊ አስተዳደሩ በክልሉ የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች ይካተታሉ

ኢዛ (ዓርብ ኅዳር ፬ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. November 13, 2020)፦ በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኾነው እንዲያገለግሉ ዶ/ር ሙሉ ነጋ መሰየማቸው ተገለጸ። ሹመቱን የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ናቸው።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የአፍሪካ ሕብረት የጸጥታ ኃላፊን አነሳ

Chairperson of the African Union Commission Moussa Faki

ሜ/ጄኔራል ገብረእግዚአብሔር መብራቱ ከኃላፊነታቸው ተነስተው ብርጋዲየር ጄኔራል ኃይሉ ጎንፋ ተተኩ

ኢዛ (ዓርብ ኅዳር ፬ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. November 13, 2020)፦ የመከላከያ ሚኒስቴር የአፍሪካ ሕብረት የጸጥታ ኃላፊ በመኾን ሲያገለግሉ የቆዩት ሜጀር ጄኔራል ገብረእግዚአቤር መብራቱ መለስ ከኃላፊነታቸው እንዲነሱና በምትካቸው አዲስ ኃላፊ መሾሙን ባስታወቀው መሠረት፤ ሕብረቱ ኃላፊውን አሰናበተ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ