የግምቦት 20ን 23ኛ ዓመት የኢትዮጵያዊያን ተቃውሞ በሜልበርን

በሜልበርን አውስትራሊያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ህወሃት/ኢህአዴግ ሀገሪቱን የተቆጣተረበትን 23ና ኣመት በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በመውጣት ገለጹ። ኢትዮጵያዊያኑ የሀገሪቱን ጠቅላላ ሁናቴ ግንዛቤ ውስጥ ያስገቡ ጥያቄዎችን በመፈክርና ሀገራዊ ሙዚቃ በመታጀብ ሲያሰሙ እንደነበር በምስል ተደገፈው መረጃ ያስረዳል። በሜልበርን ኢትዮጵያዊያን ግንቦት ሃያን በመቃወም ያደረጉትን ተቃውሞን ምስል

(ቪድዮውን ለመመልከት የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!)

ጥቁር ነኝ፤ ነገር ግን ውብ ነኝ (ቪዲዮ)

ከአዘጋጁ ለኃይማኖት ሰበካ ብዙዎቻችን ልባችን ክፍት አይደለም፤ ቢገባንም ባይገባንም። "ጥቁር ነኝ፤ ነገር ግን ውብ" የሚለው የመጋቢ ሐዲስ በጋሻው ደሳለኝ ስብከት ሙሉ ትኩረቱ በኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያዊነት ዙሪያ ነው። የ፩፡፪፡፳ ሰዓት ሰበካ ነው። ይህን ስብከት ለመስማት እርስዎ የሚከተሉት የኃይማኖት ተቋም ከሰባኪው ጋር የማይገናኝ ቢሆን እንኳ ትዕግስትዎትን ፈትነው የማያውቁ ከሆነ፤ በዚህ አጋጣሚ ይፈትኑ ዘንድ ስብከቱን ጋብዘንዎታል። በእርግጥ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ከትናንትና ከዛሬ ጋር ለማወዳደር፣ ለመገንዘብና ለማገናዘብ ልብዎ ፈቃደኛ ከሆነ ትዕግስተኛነትዎትን ያረጋግጣሉ። (ለማድመጥ የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!)

"ጠኃይቱ" የኛ፣ ከአስቴር አወቀ ጋር

"ጠኃይቱ" የኛ፣ ከአስቴር አወቀ ጋር የተጫወቱት፣ የአጤ ምኒልክን ባለቤት እቴጌ ጣይቱን እና በኢትዮጵያ ታሪክ መልካሙን ሁሉ ያደረጉ ሴት ኢትዮጵያውያንን በማሰብና በመዘከር የተሠራ ሙዚቃ መሆኑን አስበው ይምልከቱ፣ ያድምጡ!

ኢ/ር ይልቃል ጌትነት በዋሽንግተን ዲሲ

በሀገር ቤት የሰላማዊ ትግልን የሚከተለው ሰማያዊ ፓርቲ ባለፈው እሁድ ዲሴምበር 15 ቀን 2013 እ.ኤ.አ. በዋሽንግተን ዲሲ ህዝባዊ ስብሰባ አካሂዶ ነበር። በዚህ ስብሰባ ላይ የፓርቲው ሊቀመንበር ያደረጉትን ንግግር ኢሳት ዘግቦታል። (ቪዲዮውን ለመመልከት የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ