“ኢትዮጵያዊነት የብሔር ብሔረሰብ ጥያቄና ፌዴራሊዝም” ዶ/ር ፈቃዱ በቀለ
የኢትዮጵያውያን ፎረም በአውሮፓ፤ በኔዘርላንድ ደን ሐግ ከተማ ጁላይ 29 ቀን 2016 እ.ኤ.አ. ባዘጋጀው ኮንፈረንስ ላይ፤ ዶ/ር ፈቃዱ በቀለ ያቀረቡት ጽሑፍ።
የአንባብያን ድምፅ: 4 / 5





የኢትዮጵያውያን ፎረም በአውሮፓ፤ በኔዘርላንድ ደን ሐግ ከተማ ጁላይ 29 ቀን 2016 እ.ኤ.አ. ባዘጋጀው ኮንፈረንስ ላይ፤ ዶ/ር ፈቃዱ በቀለ ያቀረቡት ጽሑፍ።
የአንባብያን ድምፅ: 4 / 5





የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5





አንዱ ለሁሉም - በአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ታሪክ ዙሪያ የተጠናቀረ (ሊመለከቱት የሚገባ!)
የአንባብያን ድምፅ: 4 / 5





በሜልበርን አውስትራሊያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ህወሃት/ኢህአዴግ ሀገሪቱን የተቆጣተረበትን 23ና ኣመት በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በመውጣት ገለጹ። ኢትዮጵያዊያኑ የሀገሪቱን ጠቅላላ ሁናቴ ግንዛቤ ውስጥ ያስገቡ ጥያቄዎችን በመፈክርና ሀገራዊ ሙዚቃ በመታጀብ ሲያሰሙ እንደነበር በምስል ተደገፈው መረጃ ያስረዳል። በሜልበርን ኢትዮጵያዊያን ግንቦት ሃያን በመቃወም ያደረጉትን ተቃውሞን ምስል
(ቪድዮውን ለመመልከት የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!)
የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5





በሀገር ቤት የሰላማዊ ትግልን የሚከተለው ሰማያዊ ፓርቲ ባለፈው እሁድ ዲሴምበር 15 ቀን 2013 እ.ኤ.አ. በዋሽንግተን ዲሲ ህዝባዊ ስብሰባ አካሂዶ ነበር። በዚህ ስብሰባ ላይ የፓርቲው ሊቀመንበር ያደረጉትን ንግግር ኢሳት ዘግቦታል። (ቪዲዮውን ለመመልከት የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!)
የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5





የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5





በሳዑዲ ዐረቢያ በኢትዮጵያውያን ላይ እየደረሰ ያለውን በደል በመቃወም በአውስትራሊያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በሳዑዲ ዐረቢያ ኤምባሲ ያደረጉት የተቃውሞ ሰልፍ። (ለመመልክት የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!)
የአንባብያን ድምፅ: 4 / 5





የአንባብያን ድምፅ: 4 / 5





የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5





በፀረ-ሽብርተኝነት አዋጁ ላይ ኢህአዴግ ከተቃዋሚ ፓርቲዎቹ ከአንድነት፣ ከሰማያዊ፣ ከመድረክ እና ከኢዴፓ ጋር በቴሌቭዥን ውይይት አካሂዷል። ውይይቱን ሊመለከቱት ይገባል ብለን እናምናለን። ሁለተኛውን ክፍል ቪዲዮ ከክፍል አንድ ቪዲዮ በታች ያለውን "ሙሉውን አስነብበኝ"ን በመጫን ያገኙታል። የማጫወቻ ቁልፉን በመጫን ይመልክቱ!
ክፍል ፩
ክፍል ፪