አቶ ለማ መገርሳ በመከላከያ ጉዳይ ለመምከር ዋሽንግተን ዲሲ ናቸው
ምክክሩ በኢትዮጵያና በአሜሪካን የሁለትዮሽ የመከላከያ ትብብር ለማጠናከር እንደኾነ ተደምጧል
ኢዛ (ሰኞ ኅዳር ፳፪ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. December 2, 2019)፦ ከሰሞኑ አነጋጋሪ የኾነ ቃለምልልስ ለአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ የሠጡት የመከላከያ ሚኒስትርና የኦዴፓ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ለማ መገርሳ የመሩት የልዑካን ቡድን ዋሽንግተን ዲሲ መግባቱ ተገለጸ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...



