በገና ማግስት እንዲፈርሱ ቀን የተቆረጠላቸው የሸገር ሕገወጥ ግንባታዎች
እርምጃው በአዲስ አበባ 116 በሚኾኑ ወረዳዎች ላይ የሚወሰድ መኾኑ ታውቋል
ኢዛ (ሐሙስ ታኅሣሥ ፳፫ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. January 2, 2020)፦ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በሕገወጥ መንገድ የተገነቡ ናቸው ያላቸውን ግንባታዎች ቀን ቆርጦ ለማፍረስ መነሳቱን ማሳወቁ አነጋጋሪ ኾኗል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...



