በጎንደር በጥምቀት በዓል ላይ ከፍተኛ ፍንዳታ ለመፈጸም ያሴሩ ሁለት ግለሰቦች ተያዙ
“ለጥቃቱ ያሰማራቸውን አካል በቅርቡ ይፋ አደርጋለሁ” ብሔራዊ የደኅንነት አገልግሎት
ኢዛ (ዓርብ ጥር ፰ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. January 17, 2020)፦ የዓለም የማይዳሰስ ቅርስ በመኾን በዩኔስኮ እንዲመዘገብ እውቅና የተሠጠው የጥምቀት በዓል በሚከበርበት ዋዜማ ላይ በዓሉ በድምቀት ከሚከበርባቸው አንዱ በኾነው በጎንደር በተኩስ የተቀናጀ ከፍተኛ ፍንዳታ ለመፈጸም በዝግጅት ላይ የነበሩ የጥፋት ኃይሎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለጸ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...



