የህዳሴው ግድብ የዋሽንግተኑ ድርድር ያለውጤት ተበተነ
ውጤቱ ቀድሞውኑም የተገመተ ነበር
ኢዛ (ዓርብ የካቲት ፮ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. February 14, 2020)፦ በዋሽንተን ዲሲ በህዳሴ ግድቡና በውኃ አጠቃቀሙ ላይ ለሁለት ቀናት ሲመክሩ የሰነበቱት ኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን ድርድራቸው ያለውጤት ተበተነ። የአገራቱ ድርድር የመጨረሻ ውጤት አጓጊ ቢኾንም፣ የዚህኛው ውጤት ቀድሞውኑም የተገመተ ነበር።
ሙሉውን አስነብበኝ ...



