ኢዜማ ከ18 ሺህ በላይ የአባላት ፊርማ በማሰባሰብ ለምርጫ ቦርድ አስገባ
እንደአዲስ የፖለቲካ ፓርቲ ምስክር ወረቀት ለማግኘት እየተጠባበቀ ነው
ኢዛ (እሁድ የካቲት ፳፪ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. March 1, 2020)፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፖለቲካ ድርጅቶች እንዲያሟሉ ከጠየቃቸው ዝርዝር ጉዳዮች ውስጥ አንዱ የኾነውን አንድ አገር አቀፍ ፓርት 10 ሺህ የአባላት ፊርማ ለምርጫ ቦርድ ማስገባት ሲሆን፤ ኢዜማ ከ18 ሺህ በላይ የአባላት ፊርማ ያለበትን ሰነድ ማቅረቡን አስታውቋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...



