የትግራይ ክልል ተጨማሪ ውሳኔ አሳለፈ

ትግራይ ክልል፣ መቀሌ

ሁሉንም የመዝናኛ ተቋማት ዘጋ
በቅርቡ ወደ ክልሉ የገባችሁ ሪፖርት አድርጉ ብሏል
በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ምክንያት ሕይወት ጠፋ

ኢዛ (እሁድ መጋቢት ፳ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. March 29, 2020)፦ የትግራይ ክልላዊ መንግሥት በክልሉ የሚገኙ ሁሉም ኮፊ ሐውሶች፣ ካፌዎችና ጁስ ቤቶች ከነገ ጀምሮ ለሁለት ሳምንት እንዲዘጉና ወደ ክልሉ የሚገቡ ሰዎች ለጤና ቢሮ ሪፖርት እንዲያደርጉ ውሳኔ አሳለፈ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

በዛሬው ዕለት ሁለት አዲስ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ግለሰቦች ተገኙ

የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና ጤና ሚኒስቴር

በኢትዮጵያ በኮሮና የተያዙት ቁጥር 21 ደረሰ

ኢዛ (እሁድ መጋቢት ፳ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. March 29, 2020)፦ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባደረገው ምርመራ ዛሬ መጋቢት 20 ቀን ሁለት ተጨማሪ ግለሰቦች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ማረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በድምሩ 21 ግለሰቦች በኢትዮጵያ ውስጥ መያዛቸው ታውቋል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በሕዝብ ጤንነትና ደኅንነት ላይ ሽብር የሚነዙ አካላት ላይ ጥብቅ እርምጃ እንዲወሰድ አዘዘ

የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት እና ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ

ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግም የሚወሰደውን እርምጃ አስታውቋል

ኢዛ (እሁድ መጋቢት ፳ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. March 29, 2020)፦ የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት በዚህ ወሳኝ ወቅት በሕዝብ ጤናና ደኅንነት ላይ በልዩ ልዩ መንገድ ሽብር የሚነዙ አካላት ላይ የሕግ አስከባሪ አካላት ሕግ የማስከበር ተግባራቸውን በጥብቅ እንዲያከናውኑ መታዘዙን አስታወቀ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ትምህርት ቤቶች ለተጨማሪ 15 ቀን እንዲዘጉ ተወሰነ

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት

መንግሥት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ሌሎች ውሳኔዎችንም አሳልፏል

ኢዛ (ዓርብ መጋቢት ፲፰ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. March 27, 2020)፦ መንግሥት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ተጨማሪ ውሳኔዎችን ያስተላለፈ ሲሆን፣ ለ15 ቀናት እንዲዘጉ ተደርገው የነበሩ ትምህርት ቤቶች ለተጨማሪ 15 ቀናት ተዘግተው እንዲቆዩ ተወስኗል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በተለያዩ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ ተሠጠ

PM Abiy Ahmed

ለግል ባንኮች 15 ቢሊዮን ብር እንዲፈቀድ ተወሰነ
በአበባ የወጪ ንግድ ላይ የተጣለው ዋጋ ጣራ ተነስቷል
ለወረርሽኙ መከላከያ ዕቃዎች ከቀረጥ ነፃ ይገባሉ

ኢዛ (ዓርብ መጋቢት ፲፰ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. March 27, 2020)፦ ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ በኢኮኖሚው ላይ ሊደርሱ የሚችሉ ተጽእኖዎችን ለመከላከልና ኢኮኖሚውን ደኅንነት ሊጠብቁ ይችላሉ የተባሉ ውሳኔዎች ተላልፈዋል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የ15ቱ የቀድሞ ባለሥልጣናት የአምባሳደርነት ሹመትና ምደባ ይፋ ኾነ

አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ (በግራ)፣ አቶ ባጫ ጊና (ከላይ መሐል)፣ ወ/ሮ ያለም ፀጋይ (ከላይ በቀኝ)፣ ወ/ሮ ሒሩት ዘመነ (ከታች መሐል)፣ አቶ ነብያት ጌታቸው (ከታች በቀኝ)

የቀድሞ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ በአውስትራሊያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ኾነው እንዲሠሩ ተመደቡ

ኢዛ (ሐሙስ መጋቢት ፲፯ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. March 26, 2020)፦ በቅርቡ ከተለያዩ የመንግሥት ኃላፊነታቸው ተነስተው አምባሳደር እንዲኾኑ የተሾሙት 15ቱ ባለሥልጣናት ምደባቸውን አወቁ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የአንድ ወር ደምወዛቸውን ኮሮናን ለመከላከል ለገሱ

ብልጽግና ፓርቲ

ኢዛ (ሐሙስ መጋቢት ፲፯ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. March 26, 2020)፦ የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት አመራሮች የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት የሚውል የአንድ ወር ደምወዛቸውን መለገሳቸውን አስታወቁ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ኮሮናን ለመከላከል የትግራይ ክልል አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጣ

Dr. Debretsion Gebremichael

የመዝናኛ ስፍራዎች፣ ጫት ቤቶች፣ የምሽት መዝናኛ ክለቦችና ሕዝብ የሚበዛባቸው ተቋማት እንዲዘጉ ተወስኗል

ኢዛ (ሐሙስ መጋቢት ፲፯ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. March 26, 2020)፦ የትግራይ ክልላዊ መንግሥት የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ያስችለኛል ያለውን የተለያዩ ውሳኔዎች ያሳረፈበትን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጥቷል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አስመልክተው ዛሬ መጋቢት 17 ቀን 2012 ዓ.ም. መግለጫውን የሠጡት የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ናቸው።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ