የውጭ ጉዳይ ሚ/ሩ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ በስማቸው ላይ ያደረጉትን ማጭበርበር የሚያጋልጡ ማስረጃዎች ወጡ (በማስረጃ የተደገፈ)
ሪፖርታዥ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ገበየሁ በፓልቶክ ክፍል ቀርቦ የኦሮሞ ተወላጅ መሆኑን አስረግጦ ተናግሯል። ካፈርኩ አይመልሰኝ ነገር።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ሪፖርታዥ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ገበየሁ በፓልቶክ ክፍል ቀርቦ የኦሮሞ ተወላጅ መሆኑን አስረግጦ ተናግሯል። ካፈርኩ አይመልሰኝ ነገር።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢትዮጵያ ዛሬ (ቅዳሜ ኅዳር ፲፯ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. Nov. 26, 2016)፦ የቀድሞው የኩባ ፕሬዝዳንት ፊደል ካስትሮ በዘጠና ዓመታቸው ትናንት ማረፋቸው ተሰማ። ፊደል ካስትሮ ኩባን ለ፵፱ (49) ዓመታት ከመምራታቸውም ባሻገር በአብዮተኝነታቸውና በታጋይነታቸው በዓለም ላይ ታዋቂ የነበሩ ሲሆን፣ የኢትዮጵያ ወዳጅና ረዳት እንደነበሩም ይታወሳል። ኩባ የቀድሞ ፕሬዝዳንትዋን ሕልፈተ ሕይወት አስመልክታ ለዘጠኝ ቀናት ብሔራዊ የኀዘን ቀን አውጃለች።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢትዮጵያ ዛሬ (ዓርብ ኅዳር ፲፮ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. Nov. 25, 2016)፦ ትናንት የአየር ንብረቴን በሕገ ወጥ መንገድ ሲያቋርጡ ያዝኳቸው ያላቸውን 20 ቀላል አውሮፕላኖችንና በውስጡ የሚገኙ 42 የተለያዩ ሀገራት ዜጎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የተናገረው መንግሥት አሁን እንደለቀቃቸው ይፋ አድርጓል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢትዮጵያ ዛሬ (ማክሰኞ ኅዳር ፲፫ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. Nov. 22, 2016)፦ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮቻችን ከስፍራው እንደገለጹት 48 የኦሮሚያ ወታደሮች የኮማንድ ፖስቱ የእስር ሰለባ ሆነዋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢትዮጵያ ዛሬ (ማክሰኞ ኅዳር ፲፫ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. Nov. 22, 2016)፦ ባለፈው ሣምንት የአዋሳ የከተማ የእግር ኳስ ቡድን ግብ ጠባቂ የነበረው የወጣት ክብረአብ ዳዊት ከሁለት ልጆቹ ጋር በመኖሪያ ቤቱ ውስጥ በቃጠሎ አደጋ ሕይወቱ ማልፉ ሲዘገብ ቆይቷል።
የቀድሞ ተማሪያቸውና የአሁኑ የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ወርቅነህ ገበየሁ የአያት ስም ”ነገዎ” ሳይሆን ”ወልደኪዳን” እንደሆነ መሰከሩ

"በውይይት የማይፈታ ችግር የለም። ስትወያዩ ግን የታሪክ ሂሳብ ማወራረዱ ላይ አታተኩሩ። ትኩረታችሁን አሁን የተጋፈጥናቸው ችግሮች ላይ አድርጉ።" ሲሉ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና አስታወቁ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢትዮጵያ ዛሬ (እሁድ ኅዳር ፲፩ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. Nov. 20, 2016)፦ በስዊድን ርዕሰ ከተማ ስቶክሆልም ለኢሳት መርጃ የሚሆን የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ተደረገ። ዝግጅቱን ያስተባበረው የስዊድን የኢሳት ድጋፍ ኮሚቴ ሲሆን፣ በዝግጀቱ ላይ በእንግድነት ጋዜጠኛ መሳይ መኮንንና ጋዜጠኛ መታሰቢያ ቀፀላ ተገኝተዋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢትዮጵያ ዛሬ (እሁድ ኅዳር ፲፩ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. Nov. 20, 2016)፦ አንዴ በጸጥታ ችግር ሌላ ጊዜ በመንገድ ስራ ተሳቦ ላለፉት አራት ዓመታት ከህዝባዊው አደባባይ ርቆ የነበረው ታላቁ የኢትዮጵያ ሩጫ ዛሬ ወደ መስቀል አደባባይ ተመልሶ ተከናውኗል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ከ፲፯ (17) ቀን በኋላ አዲስ ሥልጣን ተሰጣቸው

ኢትዮጵያ ዛሬ (ቅዳሜ ኅዳር ፲ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. Nov. 19, 2016)፦ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ባለፈው ሹም ሽር ሥልጣናቸውን ላጡ ስምንት የኢህአዴግ የቀድሞ ባለሥልጣናት የሙሉ አምባሳደርነት ሹመት ሰጡ። እነኝህ የኢህአዴግ ጎምቱ ባለሥልጣናት የሙሉ አምባሳደርነት ሹመት እንደተሰጣቸው የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ቢገልጽም፤ በየትኞቹ አገሮች ላይ ሹመት እንደተሰጣቸው አልገለጸም፤ ተሰናባቾቹ አምባሳደሮችም አልታወቁም።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢትዮጵያ ዛሬ (ቅዳሜ ኅዳር ፲ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. Nov. 19, 2016)፦ አንዲት ኢትዮጵያዊት ስምንት ነጥብ ዘጠኝ ሚሊዮን ሩፒስ (የሕንድ ገንዘብ) የሚያውጣ ሦስት ኪሎ ወርቅ ይዛ በኢንድራ ጋንዲ ኢንተርናሽናል አየር ማረፊያ በኩል ስትገባ የሕንድ ጉምሩክ ባለሥልጣን በቁጥጥር ስር አዋላት። ኢትዮጵያዊቷ በእጅዋ ላይ አስር ሺህ የአሜሪካ ዶላር እና ስድሳ ሺህ ሩፒስ ተይዞባታል። ግለሰብዋ በወርቅ ኮንትሮባንድ በሕንድ ፖሊስ ስትያዝ ሁለተኛ ጊዜዋ ነው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...