አዲስ አበባ "በአዲሱ ማስተር ፕላን ወደ ጎን መለጠጧን አቁማ ወደ ላይ ከፍ ማለት ትጀምራለች" አዲሱ ኮሚሽን

ኢዛ (ረቡዕ ታህሳስ ፳፮ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. Jan. 04, 2017)፦ በ1994 ዓ.ም ተግባራዊ መደረግ የጀመረው ዘጠነኛው ማስተር ፕላን በ2006 ዓ.ም. የመጠቀሚያ ጊዜው አብቅቷል። አሥረኛው ማስተር ፕላን ከኦሮሚያ ልዩ ዞን ጋር አቀናጅቶ ለማካሄድ በርካታ ሥራዎች የተሠሩ ቢሆንም፣ ከኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ በመቅረቡ እንዲቀር ተደርጓል። በዚህ ምክንያት ባለፉት አራት ዓመታት አዲስ አበባ ይፋ ማስተር ፕላን ሳይኖራት ቆይቷል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...

ኢትዮጵያ ዛሬ (ዓርብ ታህሳስ ፳፩ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. Dec. 30, 2016)፦ በአፋር ክልል የሚገኘው ሠመራ ዩኒቨርሲቲ ትናንት ማታ ከምሽቱ አንድ ስዓት ተኩል አካባቢ ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ እንደደረሰበት ለኢትዮጵያ ዛሬ ድረገጽ የደረሰው ዘገባ አስረዳ። በሰው ሕይወት ላይ የደረሰ አደጋ ባይኖርም፤ በቃጠሎው የወደመው ንብረት ግምቱ ምን ያህል እንደሆነ እስካሁን አልታወቀም።








