የአዲስ አበባ ገጽታን የሚቀይረው ፕሮጀክት ሥራ ተጀመረ

Addis Ababa Riverside Project

ኢዛ (ረቡዕ መስከረም ፳፩ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. October 2, 2019):- ከ29 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ እንደሚጠይቅ የተነገረለትንና የአዲስ አበባን ገጽታ በመልካም ይቀይራል ተብሎ የሚጠበቀው “የአዲስ አበባ ወንዞች ዳርቻ ልማት” ትናንት በይፋ ተጀምሯል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አዋሾች ከግል የፋይናንስ ተቋማት ከፍተኛውን ትርፍ ይዘው 25ኛ ዓመታቸውን ያከብራሉ

Awash Bank & Awash Insurance Company

አዋሽ ባንክ ዓመታዊ ትርፍ 3.3 ቢሊዮን ብር ደርሷል

ኢዛ (ረቡዕ መስከረም ፳፩ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. October 2, 2019):- የግል የፋይናንስ ተቋማት እንደ አዲስ መቋቋም የሚያስችለው ሕግ ተግባራዊ ከሆነ ወዲህ ቀድመው ከተቋቋሙት የፋይናንስ ተቋማት መካከል አዋሽ ባንክና አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ ከግል የፋይናንስ ተቋማት ብልጫ ያለውን ውጤት በማስመዝገብ 25ኛ ዓመታቸውን ሊያከብሩ ነው።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የሳምንቱን አንኳር ወሬዎች በጨረፍታ

EZ September weekly news digest

ኢዛ (ሐሙስ መስከረም ፲፭ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. September 26, 2019):- አዲሱ ዓመት ብለን የተቀበልነው 2012 ዓ.ም. እነሆ 15 ቀን ሆነው የአዲሱን ዓመት የመጀመሪያ ወር አጋመስነው ማለት ነው። በዚህ 15 ቀን ውስጥ በአገር ቤት ብዙ ክስተቶችን ተመልክተናል። ዓይንና ጆሮ የያዙ ድርጊቶች ተስተውለዋል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ኢትዮጵያ ላይ ጥቃት ሊያደርሱ የነበሩ የአልሸባብና የአይኤስ አሸባሪዎች ተያዙ

Ethiopia arrested Al-Shabaab & IS terrorist in Addis Ababa

ኢዛ (እሁድ መስከረም ፲፩ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. September 22, 2019):- በአዲስ አበባና በተለያዩ የአገሪቱ ክፍል ከፍተኛ ጥቃት ሊያደርሱ የነበሩ የአልሸባብና የአይ.ኤስ የሽብር አባላትን በቁጥጥር ስር ማዋሉንና አደጋውን ማክሽፍ መቻሉን የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የኢሕአዴግ ውሕደትና የስም ለውጥ እየተጠበቀ ነው

PM Dr. Abiy Ahmed, EPRDF & TPLF

ኢዛ (እሁድ መስከረም ፲፩ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. September 22, 2019):- የኢሕአዴግ አባል ድርጅቶችንና እስካሁን “አጋር” በመባል የሚታወቁ ድርጅቶችን በማካተት ይመሠረታል ተብሎ የሚጠበቀው አዲስ ውህድ ፓርቲ ይፋ ይደረጋል ተብሎ እየተጠበቀ ነው። የኢሕአዴግ አባል ድርጅቶችና አጋር የፖለቲካ ፓርቲዎች መሪዎች በዚሁ ጉዳይ ላይ በአሁኑ ወቅት እየመከሩ ስለመሆናቸው የኢትዮጵያ ዛሬ ምንጮች ይጠቁማሉ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አወዛጋቢውን የቀደሞ ኢምፔሪያል ሆቴል የገቢዎች ሚኒስቴር ሊወስደው ነው

Former Imperial Hotel, now Amoraw Building, owned by Metal and Engineering Corporation (MetEC)

ሜቴክ በሚቀጥለው ወር ህንፃውን ይለቃል

ኢዛ (ቅዳሜ መስከረም ፲ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. September 21, 2019):- ቀድሞ “ኢምፔሪያል ሆቴል” በሚል ይታወቅ የነበረውንና እስካሁን በብረታብረት ኢንጂነሪንግ (ሜቴክ) ይዞታ ሥር የነበረውን፣ በአሁኑ አጠራሩ “አሞራው ህንፃ”ን የገቢዎች ሚኒስቴር ሊወርሰው ነው።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ግብጽ በህዳሴው ግድብ ላይ አዲስ ጥያቄዎች አነሣች

Dr. Eng. Seleshi Bekele

ኢትዮጵያ አልተቀበለችውም

ኢዛ(ሐሙስ መስከረም ፰ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. September 19, 2019):- ግንባታው ከተጀመረ ሰባት ዓመታትን ባስቆጠረው በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ግብጽ አዲስ አነጋጋሪ የሆኑ ጥያቄዎች ይዛ ብቅ ያለች ሲሆን፣ ይህንን ያልተጠበቀ ነው የተባለ የግብጽ ጥያቄ የኢትዮጵያ መንግሥት እንደማይቀበለው በይፋ አሳወቀ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ