በአዲስ አበባ በሃያ አራት ሰዓት ውስጥ ሦስት የእሳት አደጋ ደረሰ

ኢትዮጵያ ዛሬ (ማክሰኞ ታህሳስ ፲፰ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. Dec. 27, 2016)፦ ከዚህ በፊት ተከስቶ በማያውቅ ሁኔታው እና አዲስ ክስተት እንደሆነ የተነገረለት የእሳት አደጋ በአዲስ አበባ ውስጥ በሦስት ቦታዎች ተከሰተ። በአደጋው ያለፈ የሰው ሕይወት ባይኖርም፣ ስምንት ሚሊዮን ብር የሚያወጣ ንብረት ወደመ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...


የ92 ዓመቱ አዛውንት በቀጣይ ምርጫ ተወዳድሬ በፕሬዝዳንትነት እቀጥላለሁ ብለዋል። ፓርቲያቸውም እንደሚፈልጋቸው ተናግረዋል። ከሁለት ሳምንታት በፊት ባለቤታቸውን ወደ ወንበራቸው ለማምጣት እያዘጋጇቸው እንደነበረ መዘገቡ አይዘነጋም። ሮበርት ሙጋቤ ሞት አይደፍረኝም ለረዥም ዓመታት እኖራለሁ ብለው መናገራቸው ይታወቃል።

ኢትዮጵያ ዛሬ (ኀሙስ ኅዳር ፳፱ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. Dec. 8, 2016)፦ ህወሓት መራሹ መንግሥት ከሚታወቅበት ነገሮች አንዱና ዋንኛው በልማት ስም የሚመድበውን የህዝብ ገንዘብ ወደ ግለሰቦች ካዝና የማዛወር ችሎታው እንደሆነ በርካቶች በተደጋጋሚ ይተቻሉ።




