የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ከኮሮና ወረርሽኝ ዙሪያ ምክረ ሐሳብ አቀረበ
ክልሎች ድንበራቸውን መዝጋት ብቸኛ መፍትሔ አይደለም
ኢዛ (ማክሰኞ መጋቢት ፳፪ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. March 31, 2020)፦ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን የክልል መንግሥታት የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በክልሎች መካከል ያለውን ድንበር መዝጋት ሳይሆን በመግቢያ ድንበሮች ምርመራ ማድረግ ሊሆን እንደሚገባ ዛሬ መጋቢት 22 ቀን 2012 ዓ.ም. በምክረ ሐሳብ ደረጃ ይፋ ባደረገው መልእክቱ አስታውቋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...



