የክልል ምክር ቤት የምርጫ ውጤት

Prosperity Party

ምርጫ በተካሔደባቸው በሁሉም ክልሎች ብልጽግና አሸናፊ ኾኗል

ኢዛ (እሁድ ሐምሌ ፬ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. July 11, 2021)፦ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የስድስተኛውን አገራዊ ምርጫ 2013 ተከትሎ ይፋ ባደረገው ውጤት መሠረት ለክልል ምክር ቤት በተደረገው ምርጫ አኛናፊ ፓርቲዎችን አሳውቋል። ለክልል ምክር ቤቶች በተደረገው ምርጫም ብልጽግና ፓርቲ አሸናፊ መኾኑን የሚያመለክት ኾኗል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

በቴሌብር ለመጠቀም የተመዘገቡ ከ6 ሚሊዮን በላይ ደረሱ

TeleBirr

4ጂ 67 ከተሞች ላይ ደርሷል

ኢዛ (ቅዳሜ ሐምሌ ፫ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. July 10, 2021)፦ በቅርቡ “ቴሌብር” በሚል ስያሜ የጀመረው ኢትዮ ቴሌኮም በዚህ አገልግሎት ለመጠቀም የተመዘገቡ ደንበኞቹን ቁጥር ከስድስት ሚሊዮን በላይ ማድረሱ ተመለከተ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ምርጫ ቦርድ ዛሬ የመጨረሻውን ውጤት ይፋ ያደርጋል ተብሎ እየተጠበቀ ነው

National Election Board of Ethiopia (NEBE)

መንግሥት የሚመሠርተው ፓርቲ ዛሬ ይለያል

ኢዛ (ቅዳሜ ሐምሌ ፫ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. July 10, 2021)፦ በተለያዩ መመዘኛዎች በኢትዮጵያ ከተካሔዱ ምርጫዎች በተሻለ ሁኔታ ተካሒዷል ተብሎ የሚታመንበትን የስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ውጤት ዛሬ ይፋ ይደረጋል ተብሎ እየተጠበቀ ነው።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

መንገድ ተዘግቷል

Ambassador Dina Mufti

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ጉዳይ ከዚህ በኋላ ወደ ጸጥታው ምክር ቤት የመሔድ እድል እንደሌለው ተገለጸ

ኢዛ (ዓርብ ሐምሌ ፪ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. July 9, 2021)፦ የታላቁ የህዳሴ ግድብ ጉዳይ ከዚህ በኋላ ወደ ጸጥታው ምክር ቤት ሔዶ አጀንዳ የሚሔድበት እድል እንደሌለ ኢትዮጵያ አስታወቀች።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የአማራ ርዕሰ መስተዳድር ሒሳብ እናወራርዳለን ባዮችን አስጠነቀቁ

Agegnew Teshager

የወልቃይት፣ ጠገዴና ራያን ለመውሰድ የሚደረግ እንቅስቃሴ ዋጋ ያስከፍላል

ወጣቱ ለሚደረግለት የትግል ጥሪ ተዘጋጅቶ ይጠብቅ

ኢዛ (ረቡዕ ሰኔ ፴ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. July 7, 2021)፦ የአማራን ሕዝብ ነጥሎ ለማጥቃትና ከአማራ ጋር የምናወራርደው ሒሳብ አለን በሚል ከትሕነግ እየተቃጣ ያለውን ጥቃት ለመከላከል የሚያስችለን ብቃቱም ችሎታውም እንዳላቸው የአማራ ክልል ርዕስ መስተዳድር ገለጹ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ለእርዳታ ወደ ትግራይ በረራ ተፈቀደ

Ethiopian Airlines

መደበኛ የመንገደኞች በረራዎች እንደተቋረጡ ነው

ኢዛ (ረቡዕ ሰኔ ፴ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. July 7, 2021)፦ በትግራይ ክልል የሰብአዊ ድጋፍ ለማድረግ ፍላጎት ያላቸው አካላት ወደ ትግራይ ለሚያደርጉት በረራ ፍቃድ መሰጠቱን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የጸጥታው ምክር ቤት በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ነገ ይመክራል ተብሎ እየተጠበቀ ነው

Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD)

የዐረብ ሊግ አገራት ጣልቃ ገብነትን ኢትዮጵያ አውግዛለች

ኢዛ (ረቡዕ ሰኔ ፴ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. July 7, 2021)፦ ኢትዮጵያ የታላቁን ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ የውኃ ሙሌት መጀመሯ በተሰማ ማግሥት የተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ነገ ሐምሌ 1 ቀን 2013 ዓ.ም. ይወያያል ተብሎ ይጠበቃል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ለትግራይ ለ2014 የተያዘው በጀት በእንጥልጥል ላይ ነው

Ahmed Shide, Minster of Finance

መንግሥት በጀቱ እንዲለቀቅ ውሳኔ ላይ አልደረሰም
ለክልሉ 12 ቢሊዮን ብር በጀት ተመድቦለት ነበር

ኢዛ (ረቡዕ ሰኔ ፴ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. July 7, 2021)፦ የፌዴራል መንግሥት በ2014 በጀት ዓመት ለትግራይ ክልል ተብሎ የተያዘውን በጀት ለመልቀቅ ውሳኔ ላይ አለመድረሱ ተገለጸ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ