የኢትዮጵያ አየር መንገድ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ

የኢትዮጵያ አየር መንገድንም ይጨምራል

ኢዛ (ረቡዕ ጥቅምት ፳፬ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. November 4, 2020)፦ ወደ ባሕር ዳር እና ወደ መቀሌ የሚደረጉ የአየር በረራዎች ሙሉ ለሙሉ መቆማቸው ታውቋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጨምሮ ሁሉም በረራዎች ናቸው የተቋረጡት።

በአሁኑ ወቅት በአማራ ክልል በደንሻ አካባቢ በኩል ውጊያ እየተደረገ መኾኑም እየተነገረ ነው። (ኢዛ)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ