አሳማ ቢን ላደን ማን ነው? (ዳንኤል ገዛኸኝ)
ዳንኤል ገዛኸኝ
የኒውዮርኩ መንትያ ህንጻዎች የሽብር ጥቃት ጠንሳሽ (ማስተር ማይንድ) ኦሳማ መሃመድ ቢን ላዲን በእለተ ሰንበት እሁድ ሌሊት ነው ከፓኪስታን ዋና ከተማ አቦታባድ በ61 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትጘኘው የምቾት ከተማ ሜይ 1 ቀን 2011 ዓ.ም መገደሉ በአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ሁሴን ኦባማ የተገለጠው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5





ዳንኤል ገዛኸኝ
የኒውዮርኩ መንትያ ህንጻዎች የሽብር ጥቃት ጠንሳሽ (ማስተር ማይንድ) ኦሳማ መሃመድ ቢን ላዲን በእለተ ሰንበት እሁድ ሌሊት ነው ከፓኪስታን ዋና ከተማ አቦታባድ በ61 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትጘኘው የምቾት ከተማ ሜይ 1 ቀን 2011 ዓ.ም መገደሉ በአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ሁሴን ኦባማ የተገለጠው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...




ሐ - ከፖሊስ፣ ከጸጥታና ከጦር ኃይል ክፍሎች ጋር የሚገናኝ አንድ የደህንነትና የመረጋጋት ጉዳይ የጋራ አካል ማቋቋም
መ-የአገዛዙን ግትርነትና መሰሪያዊ ባህሪ ባገናዘበ ሁኔታ በግልጽ መመሪያከገዥው ፓርቲና መንግስት እንዲሁም ከሌሎች ድርጅቶች ጋር የሚደራደር አንድ ተደራዳሪ የጋራ አካል በማቋቋም መርህን ያለቀቀና የህዝብን ፍላጎት የሚያንጸብርቅ ድርድር እንዲደረግና ይዘቱንም ህዝብ እያወቀው እንዲሆን ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ በዚህም ረገድ የተጠናከረ የጋራ እንቅስቃሴ እንዲደረግ ጥረት አድርጓል። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)





ሕብረት ሠላሙ
በኢትዮጵያውያን የታወቁ፤ ሶስት ጳውሎሶች አሉ። ዋነኛው፤ የኢየሱስ ክርስቶስ ባለሙዋል፤ ዝነኛው፤ ተአምረኛው፤ ሰማእቱ፤ ድንቅ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ነው። ሁለተኛው፤ ሰሞኑን በካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን "ብሩክ" በመሰኘት የተወደሱት፤ ፖፕ ጳውሎስ ሲሆኑ ሶስተኛው ደግሞ የኛው፤ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን መሪ፤ አቡነ ጳውሎስ ናቸው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...




ተሻገር በላይ (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)
አቶ መለስ ዘፋኝ ወይም የሙዚቃ ሰው ባለመሆናቸው የጽሑፉን ርዕስ ስታዩ ትገረሙ ይሆናል። ነገሩ እንዲህ ነው። ሰው ሲደሰት ብቻ ሳይሆን ሲፈራ ወይም ብቸኝነት ሲሰማው ያቅራራል፣ ይፎክራል፣ ይዘፍናል። ይህን ሲያደርግም የሌሎችን ልቦና (attention) ይስባል። ለራሱም የተሻለ ስሜት ይሰማዋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...




ይነጋል በላቸው (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)
አንጀትን ሰርስሮ የሚገባ ግሩም አባባል። በርዕሴ ላይ የተመለከተውን ወርቃማ ንግግር የተናገረው ከደቂቃዎች በፊት ዚንታን በምትባል የምዕራብ ሊቢያ ትንሽ ከተማ ውስጥ አኒታ በምትባል የነውጠኛው አልጀዚራ ቴሌቪዥን ጋዜጠኛ የተጠየቀው አንድ በሙያዉ መሃንዲስ አሁን ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ተገድዶ ግን የነፃነት ታጋይ ወታደር የሆነው መሀመድ የሚባል ሰው ነው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5





ተክለሚካኤል አበበ (ኦታዋ-ካናዳ)
በረራው ተሰረዘ፡ እኛም ተደናገጥን
የዩኤስ አየር መንገድ ስልከኛ ሰው ደውሎ ያስቀመጠውን “የበረራ መስመር 7744 ስለተሰረዘ በሚከተለው ስልክ ቁጥር ደውሉና ማስተካከያ አድርጉ” የሚለውን መልእክትስሰማ ክው አልኩኝ። ለበረራው የቀረው ከሶስት ሰዓት ያነሰ ነው። ዲባቶ ብርሀኑ ነጋ ከተማሪዎቹ ጋር ያለውን ጣጣ ጠቅለል አድርጎ ወደጥያራ ጣቢያ ለመንዳት የሚያሟሙቅበት ሰዓት ነው። የዚያን ቀን ከሰዓት በኋላ የማስረክበውን ወረቀት ለመጨረስ ደፋ ቀና ስል ስልክ ጥሪዎች እንዳይረብሹኝ ብየ ስልኬን አጥፍቼው ስለነበር፡መልእክቶቼን ለመስማት ስከፍተው ዘግይቼ ነው ያንን የ “በረራ ተሰርዟል” መልእክት የሰማሁት። ተረበሽን።
ሙሉውን አስነብበኝ ...