‹‹ህዝቡ ሠላማዊ ለውጥ ይፈልጋል፤ ጊዜው የለውጥ ነው››

Star InactiveStar InactiveStar InactiveStar InactiveStar Inactive

እስክንድር ነጋ

በዚህ ሳምንት የማካፍላችኹ ዛሬ ማክሰኞ አዲስ አበባ ውስጥ ከሚታተመው ፍኖተ -ነፃነት ጋዜጣ ጋር ያደረግኹትን ቃለምልልስ ነው።  ሙሉ ቃለ ምልልሱን ለማንበብ: www.andinet.com ኢህአዴግ በኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ጅምር መኖሩን በተደጋጋሚ ይገልጻል ። ፖለቲካውም፣ ኢኮኖሚውም፣ ማህበራዊ ጉዳይ ጅምር አለ፡፡ የዴሞክራሲ ሥርዓት በአጭር ጊዜ የሚገነባ አይደለም፡፡ ፈረንጆች 200 ዓመት ፈጅቶባቸዋል ይላል፡፡ ይህንን አስተሳሰብ አንደት ይመለከቱታል?
ሙሉውን አስነብበኝ ...

የኢትዮጵያውያን ስድተኞች መከራ በየመን ! (ክፍል 12)ነቢዩ ሲራክ- ከሳውዲ አረቢያ

Star InactiveStar InactiveStar InactiveStar InactiveStar Inactive
ይህንን ማስታወሻ የምጽፈው እለተ አርብ ነሃሴ 13 ቀን 2003 ምሽትላይ ነው. . .ጅዳ ሳውዲ አረቢያ ! አርብ እንደቀረው አለም እሁድ የአረቦች የእረፍት ቀን በመሆኑ የዋልኩት እቤት ሲሆን ከተጋደምኩበት የተነሳሁት አረፋፍ  ነበር። ማታ በተሰጠኝ መረጃ መሰረት ለዜና የሚሆኑ መረጃዎ ችን ሰባስቤ ኮምፒውተሬ ጋር ዜናውን በማቀርብበትም መንገድ እያወጣሁ ማውረድ ይዣለሁ። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)

ታየኝ እኮ፡ ሀረርና ወለጋ ገጥሞ፡ የ“ኦሮሚያ”ን ሪፐብሊክ ሲመሰርት ችግሩ ግን፡ ግንቦት ሰባትና እኛ ጋር ነው

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active

ልጅ ተክሌ (ኦታዋ)

ብሄርንና ሀይማኖትን መሰረት ያደረገ ክርክር አስቸጋሪ ነው። ሀይማኖት ይብሳል። በንጽጽር፡ ከሀይማኖት ደግሞ ብሄር ለክርክር ይቀላል። ለጥቂት ጽንፈኛ ኦሮሞዎች የምንወረውረው ትችት ወይንም ስላቅ፡ አያሌ ለስላሳ ኢትዮጵያዊ ኦሮሞዎችን ሊያስቀይም ይሆንብናል። በመርህ ደረጃ፡ ከማናቸውም ብሄር-ቀመስ ድርጅቶች ጋር የሚደረግ ውይይት ባያስደነግጠኝም፡ መጀመሪያ ይሄ የግንባር/ህብረት ምስረታ ጉዳይ፡ ለጥቆ ደግሞ ከኦነግና ኦብነግ ጋር የሚደረገውን ውይይት ያመጣው ግንቦት ሰባት ነውና፡ ማምጣትም ብቻ አይደለም፡ የተወሰኑ የኦነግ አባላት የሚናገሩትን ሰባራ አረፍተ ነገሮች ይዞ፡ በግነት “ኦነግ የመገንጠል ሀሳቡን ጥሏል” ብሎ ለነገር ያሰፈሰፉትን በባዶ ሜዳ አስጮኋልና፡ መጀመሪያ ግንቦት ሰባትን ትንሽ ለኮፍ አደርገዋለሁ። ከዚያ ወደ ኦነግ እወርዳለሁ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ሲአይኤ ፤ መለስ ዜናዊ እና ኢትዮጵያ (ክፍሌ - 1)

የአንባብያን ድምፅ: 1 / 5

Star ActiveStar InactiveStar InactiveStar InactiveStar Inactive
 በሉሉ ከበደ

 

ዘመኑ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ1990 ላይ ነበር ። ለደርግ የአስተዳደርና የፖለቲካ ድህነት ምስጋን ይግባውና ሐገራችን ከገንጣይና አስገንጣይ ሀይሎች ጋር ታደርግ የነበረው ትንንቅ በኛ ሽንፈት ወደማክተሙ ሲቃረብ ፤ ዋናው ምክንያት የወያኔና የሻእቢያ ጦር ከኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት ጀግናና ሐያል ሆኖ ሳይሆን ፤ የኢትዮጵያ ጦርሰራዊት በገጠመው የአመራርና የአስተዳደር ቀውስ የውጊያ ሞራሉ ሊጠገን በማይችል መልኩ ስለተጎዳና ውግያውን ስለተወው ፤ በሩ ሁሉ ለጠላት ክፍት ሆኖ በመገኘቱ ነበር ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ