በባንክ ዕዳ ሲፈለግ -የሸፈተው “ታጋይ”

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active

ሲሳይ አጌና

“አባባ ታምራት፣አርቲስቶቻችን እና የህዳሴው ግድብ”) በሚል ርዕስ ባለፈው ባቀርብኩት ጽሁፍ ላይ ያልተቋጨ እና በይደር የተውነው ነገር መኖሩ ዕውነት ነው፤በዚያ ጽሁፍ ላይ የሰዎቹ ስም ባለመጠቀሱ ቅር ያላቸው፣ልብ ወለድም የመሰላቸው አጋጥመውኛል፤በኤሌክትሮኒክስ የመልዕክት ሳጥኔ ውስጥ::እንከሳለን ያሉም ጽፈውልኛል ፤ክሱ ሄግ ይሁን ልደታ ባይታወቅም።እርቃን ዳንስ ቤት የተገኘው ሚንስትር ማነው? ኮተቤው ጠንቋይ ቤት የተገኘውስ ? የአባባ ታምራት ደንበኛ የነበሩትስ እነማን ናቸው.? ....ከባንክ ብድር ወስዶ በዕዳ ሲፈለግ ጫካ የገባውስ ማነው ?ዛሬስ የየትኛው ባንክ የቦርድ ሊቀመንበር ነው የሆነው? ኢህአዴግን ስትከዳ በኢሕአዴግ ማጋጣነቷ የተጋለጠባት ማነች? የሚሉት ጥያቄዎች በርክተቢመጡም ለሁሉም ምላሽ መስጠት ባለመቻሌ አዝናለሁ፤የቢዮንሴን ጫማ ያደረገላት ሰው ማንነት የብዙዎቹን ትኩረት መሳቡ ግን ያልጠበኩት ነበር።

ሶሪያ፣ አሜሪካ፣ አውሮፓና ኢትዮጵያ

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active

እስክንድር ነጋ - (አዲስ አበባ)

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ሰሞኑን ተወጥረው ሰነባብተዋል፡፡ የመንግሥታቸው ወጪ ከገቢው መንጥቆ ማምለጡ አዲስ ዜና አይደለም፡፡ ትንሹ ቡሽ እንደ እ.ኤ.አ. በ2ዐዐዐ ዓ.ም ከክሊንተን ስልጣን ሲረከቡ፣ የአሜሪካ መንግሥት በካዝናው ትርፍ ገንዘብ ነበረው፡፡ ገቢው ከወጪው ይበልጥ ነበር፡፡ በ2ዐ1ዐ፣ ዓመታዊ የባጀት ጉድለቱ ከ1 ትሪሊዮን ዶላር በላይ ሄዷል፡፡ በየዓመቱ የተጠራቀመው ጉድለትና ብድር ተደማምሮ ዘንድሮ ከ14 ትሪሊዮን ዶላር በላይ አሻቅቧል፡፡ ይሄ ነው ብሔራዊ ዕዳ ማለት፡፡ ሸክሙ አሜሪካን እያንገዳገዳት ነው፡፡

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ሳውዲ አረቢያ እየገቡ ያሉት ኢትዮጵያውያን አበሳ . . .! (ክፍል 11)

የአንባብያን ድምፅ: 4 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Inactive
እግረ መንገድ . . . የበጋው ሐሩር ከሚያንቀለቅላት ከአረባዊቷ  ገር ከሳውዲ አረቢያ የከበረ ሰላምታየ ይድረሳችሁ ! ገና ከማለዳው ከ30 ዲግሪ ይ ምርና እኩለ ቀን ላይ ወደ 47 ዲግሪ የሚደርሰው የዘንድሮው የሳውዲ አረቢያ የሙቀት መጠን ዘግየት ብሎ ቢመጣም ትንፋሽን መቁረጥ  ምሯል ! እኩለ ቀን ጸሃይ አናት ላይ ስትሆን ላፍ ወጣ ብሎ እንኳ ስራን መከወን አስቸጋሪ ሆኗል፡፡ በወደብ ከተማዋ በጅዳ ከወደ ጸሃይ መውጫ የበርሃው ደረቅ አየር ከወደ ጸሃይ መግቢያ በኩል ኩል መስሎ ከተንጣለለው ቀይ ባህር እየተመመ የሚመጣው የባህር ወበቅ የተቀላቀለበት ነፋስ ጋር ሲቀላቀል ፊትን እንደ ወላፈን ይገርፋል ! ይህንን ከግምት በማስገባት ይመስላል የሳውዲ መንግስት በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች ለጸሃይ በተጋለጡ የመስክ ስራዎች የተሰማሩ ማናቸውም ዜጎች ከእኩለ ቀን  ምሮ ጸሃይ በረድ እስኪል ስራን እንዳይሰሩ ህግ ወጥቶ በዚህ መሰራት ከተ መረ ወር ደፍኗል ! ይህ በ  እንጂ በመስክ ስራ የተሰማሩ ወገኖችን ጤና ባወከ ነበር !  (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)

ድርቅ፤ ረሃብ፤ የዉጭ ርዳታና የምግብ ዋስትና የማጣታችን አዙሪት

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active

ከንጉሤ ጋማ

በአሁኑ ወቅት በአፍሪቃ ቀንድ አገሮች በሶማሊያ፣ በኬንያ፣ በጂቡቲና በኢትዮጵያ በ60 አመት ታሪክ ዉስጥ ያልታየ በአይነቱ አስከፊ የሆነ የድርቅ አደጋ ተከስቷል። በዚህም 4.5 ሚሊዮን በሚሆኑ ወገኖቻችን ላይ የሞት አደጋ አንዣቧል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የህሊና ሸክም አለባቸው

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active
እስክንድር ነጋ አዲስ አበባ


በዚህ ሳምንት የማካፍላችኹ ዛሬ ማክሰኞ ሐምሌ 19 ቀን 2ዐዐ3 ዓ.ም አዲስ አበባ ውስጥ ከሚታተመው መሰናዘሪያ ጋዜጣ ጋር ያደረግኹትን ቃለምልልስ ነው፡፡ በዋናነት የሚያጠነጥነው በፀረ ሽብር ሕጉና ባስከተለው የፍርሃት ድባብ ዙሪያ ነው፡፡

 

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የህይወቴ ታሪክ - ከፊታውራሪ ተክለሃዋርያት ተክለማሪያም

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active
ቅኝት በመስፍን ማሞ (ክፍል ሁለት)  
 
አንባቢ ሆይ በእንደኛው ክፍል የፊታውራሪ ተክለሃዋሪያት ኦቶባዮግራፊ ቅንታችን ከሳያደብር የተነሳው ታዳጊ በእንደምን ያለ ሁኔታ አዲስ አበባን ረግጦ፤ ሀረር አድጎ፤ አደዋ ዘምቶ፤ ሰነባብቶም ውቅያኖስ አቋርጦ፤ አድማስ ዘልቆ፤ ሩሲያ እንደኖረና በትምህርት ዳብሮ፤ በአስተሳሰቡ በልጽጎ ወደ ሀገሩ ኢትዮጵያ እንደተመለሰ ተመልክተናል። ሁለተኛውንና ማሳረጊያውን ክፍል ሁለት ደግሞ እነሆኝ ብለናልና አብረን እናዝግም…
ሙሉውን አስነብበኝ ...