መለስ ሲአይኤ እና ኢትዮጵያ (ክፍል-2)

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active

ሉሉ ከበደ

ዘመኑ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ1990 ላይ ነበር። ለደርግ የአስተዳደርና የፖለቲካ ድህነት ምስጋን ይግባውና ሐገራችን ከገንጣይና አስገንጣይ ሀይሎች ጋር ታደርግ የነበረው ትንንቅ በኛ ሽንፈት ወደማክተሙ ሲቃረብ፤ ዋናው ምክንያት የወያኔና የሻእቢያ ጦር ከኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት ጀግናና ሐያል ሆኖ ሳይሆን፤ የኢትዮጵያ ጦርሰራዊት በገጠመው የአመራርና የአስተዳደር ቀውስ የውጊያ ሞራሉ ሊጠገን በማይችል መልኩ ስለተጎዳና ውግያውን ስለተወው፤ በሩ ሁሉ ለጠላት ክፍት ሆኖ በመገኘቱ ነበር።

አቡነ ጳውሎስ ወይንስ ዶ/ር ገብረመድን? ማርታ ማን ነች?

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active
ሲሳይ አጌና
 
የሰሞኑ የህወሀት ሰዎች አጀንዳ “ማሕበረ ቅዱሳን” ሆኗል፤ ይህ በ1987 በእስልምና እምነት ተከታዮች ላይ ያደረጉትንም ያስታውሰናል፤ ሕወሐት የስነ ምግባርና የሞራል መሰረት የሆኑ እሴቶችን በማርከስ፣ የነቀዘ ትውልድ ለማብቀል ቤተ እምነቶቻችንን የነውረኞችና የሌቦች ዋሻ እንዲሆኑ የሚያደርገው ጣልቃ ገብነትና ድጋፍ ተጠናክሯል፤
ሙሉውን አስነብበኝ ...

ከሆድ አደር ምሁር ይልቅ ገባጣ አህያ ለኢትዮጵያ ባለውለታ ነች! - አስራደው (ከፈረንሳይ)

Star InactiveStar InactiveStar InactiveStar InactiveStar Inactive
ሰላም ወገኖቼ እንደምን አላችሁ?! ከየአቅታጫው ከአውሮፓ፤ ከአሜሪካን፤ ከአውስትራሊያ፤ ከመካከለኛው ምስራቅና ከአፍሪካ አስተያየታችሁን፣ ትችታችሁን፣ ምክራችሁን፣ እንዲሁም ስድብና ማስፈራሪያ ለምትልኩልኝ ጭምር ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)

የባሕር በር ጥያቄ… ከልማትና እድገት ዋስትና አኳያ (ክፍል 2) በአያልሰው ደሴ

Star InactiveStar InactiveStar InactiveStar InactiveStar Inactive
ስለሆነም የቀይ ባህር ጠረፎችን ከላኢ እስከ ታችና በምስራቅ በኩል ከጅቡቲ እስከ ዘይላና ከዚአም ባለፈ ያሉ ወደቦችን ሙሉ በሙሉ በእነሱ ቀጥተኛ ቁጥጥር ስር ማዋልና ኢትዮጵያን እፍን እፍንፍን አድርጎ አስጨንቆ ሜአዝ ነበረባቸው። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ