በደልም ይረሳል፣ ምነው አይረሳ (ዋቻሞ)
በደልም ይረሳል፣ ምነው አይረሳ
ዋቻሞ
(“በደል ይረሳል ወይ?” ለሚለው የወለላዬ ግጥም የተሰጠ ምላሽ)
ረሃብ ቸነፈር፣ ወገን ከጨረሰ
መሃሉ ዳር ሆኖ፣ ድንበር ከፈረሰ
ህሊና እሺ ካለ የሀገር አበሳ
በደልም ይረሳል ምነው አይረሳ
ሙሉውን አስነብበኝ ...በደልም ይረሳል፣ ምነው አይረሳ
ዋቻሞ
(“በደል ይረሳል ወይ?” ለሚለው የወለላዬ ግጥም የተሰጠ ምላሽ)
ረሃብ ቸነፈር፣ ወገን ከጨረሰ
መሃሉ ዳር ሆኖ፣ ድንበር ከፈረሰ
ህሊና እሺ ካለ የሀገር አበሳ
በደልም ይረሳል ምነው አይረሳ
ሙሉውን አስነብበኝ ...በደል ይረሳል ወይ?
ወለላዬ ከስዊድን This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
በደል ይለመዳል? ግፍስ ይረሳል ወይ?
እናዳምጠው እስቲ ምን ይላል ተበዳይ
ሙሉውን አስነብበኝ ...ይሁዳ …
ሠላምታ 5 / Selamta5 /
ይሁዲ ይሁዲ ይሁዳ
ሰተት ብሎ ገባ ከወያኔ ጓዳ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...“አትጥሪኝ! ... አልመጣም!”
ፊልጶስ - ከሆላንድ
እባክሽ፣ “አትጥሪኝ! ... አልመጣም!”
“ድረስልኝ!” አትበይ - አልደርስልሽም፤ …
ስደተኛው ልጅሽ ነኝና ባለዕዳ
አሳድሬዋለሁ ነፍሴን ለስጋዬ፣ ስጋዬን ለባዕዳ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...የሌለንን አለን አንበል
ትንሣዔ
በጥንቱ ዘመን ኩራት ... በሀሜት በአሉባልታ፣
በፈርቶ መኖር ብልጠት ... በመንደር ወሬ ውትወታ፤
ተሳሳትን ማለት ስለማንወድ ... መጯጯህ ነው ሁካታ።
ሁለት ስንሆን መናከስ ... ሦስት ስንሆን መጨፋጨፍ፣
ተማርን አልተማርን ... ትዕግስት እንደሁ የለን መተላለፍ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...