ምርጫው አቶ ምርጫው
ምርጫው አቶ ምርጫው
ከ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
ያምር ይሆን እንዳማረላቸው
መርጠው ሲመረጡ ዓምና ያየናቸው
ሙሉውን አስነብበኝ ...ምርጫው አቶ ምርጫው
ከ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
ያምር ይሆን እንዳማረላቸው
መርጠው ሲመረጡ ዓምና ያየናቸው
ሙሉውን አስነብበኝ ...(ማሳሰቢያ፤ ያገሬ ባላገር “እገሌ ቦለቲኸኛ ነው” ካለ ውሸታም ነው ማለቱ እንደሆነ እናውቃለን። አባባሉን ዓለም የሚስማማበት ይመስለኛል። ቅኔው በጅምላ በዓለም ፖለቲከኞች ጭምር ላይ የቀረበ ስለሆነ ምናልባት ባገራችን በተቃዋሚ ጎራ ያሉ ከልብ የሚደክሙ በጣም ጥቂት ትጉኀን ፖለቲከኞችን ካስቀየመ አስቀድሜ ይቅርታ እጠይቃለሁ። በተቃውሞ ጎራ ካሉት ውስጥ የሚበዙት ኃይላቸውን አጠናክረው ገዢውን ፓርቲ ወደ ሕግ ስር ከማምጣት ይልቅ እርስ በርስ በመጎናተል የሚያባክኑት ጊዜ ቅር ስለሚያሰኘኝ ነው ይህን ቅኔ የተቀኘሁት። ለዚያውም የባላገሩን አባባል ስለምጋራ እኔ መልክና ቅርጽ ሰጥቼ ተቀኘሁለት እንጂ አባባሉ የሱው (የባላገሩ) ስለሆነ እኔ አዲስ ነገር አላመጣሁም።)
ሙሉውን አስነብበኝ ...የአውራዎች አንድነት
ዳግማዊ ዳዊት (ጥቅምት 2002 ዓ.ም) This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
ጃርት የሚባል አውሬ - ግፍ ቢያበዛበቸው
ንቦቹ ወጡና - ከየመኖሪያቸው
ጥያቄ አቀረቡ - ለየአውራዎቻቸው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ስብሰባ - ቁጭ አሉ፣
በስፋት - መከሩ።
ሺ ዓመት
ከ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
ሰከንድ ደቂቃ ሰዓቱ ተቆጥሮ
ቀን ሣምንታት ወራትን ጨምሮ
ሚሊኒየም ሄደ ዓመታት ደምሮ
ሙሉውን አስነብበኝ ...አረንጓዴ ሰው
ዳግማዊ ዳዊት (ጥቅምት 2002 ዓ.ም.) This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
“ህዝባችን ተሰብሰብ - ለሰበሩ ዜና
ባለፀጋው ጻድቅ - መሆኑ ይሰማ
ይኸ ባለፀጋ - ይኸ ያገሬ ሰው
ይኸ ባለሆቴል - ይኸ ወርቅ አንጣሪው
የሥራ ዕድል ፈጥሮ - ልቤን አስደሰተው”
ሙሉውን አስነብበኝ ...