እንኳን ደስ አለዎት አቶ መለስ (ፍሬሠላም አዱኛ)

እንኳን ደስ አለዎት አቶ መለስ

ፍሬሠላም አዱኛ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

ጨቅላ ሕፃን የታቀፈች፤ በጠኔ የደረቀ

ለማልቀስ አቅም የከዳት፤ ሰውነቷ የደቀቀ

ኢትዮጵያዊት እናት አየሁ፤ ከሞት ጋር የተፋጠጠች የተስፋ ስንቋ ያለቀ። ሙሉውን አስነብበኝ ...

በ’ንባዬ ልሸኝሽ !(አስራደው - ከፈረንሳይ)

በ’ንባዬ ልሸኝሽ !

አሥራደው (ከፈረንሳይ)

በሰው አገር ሆነሽ አገር እንደራበሽ፤

እናት አባት ናፍቀሽ፤

ወንድም እህት ናፍቀሽ፤

ብለን ስንጠብቅ አገር ትገቢያለሽ፤

በዚያው ቀረሽ ምነው ናፍቆትሽን ይዘሽ ?

ጥቂትም ሳታርፊ በሰው አገር ለፍተሽ፤

በሥጋ እንደበረርሽ በነፍስሽም ቀጠልሽ፤

እቴ ያገሬ ልጅ ከልቤ አዘንኩልሽ፤

ሌላ ምን ሃብት አለኝ በ’ንባዬ ልሸኝሽ ::

 

በአይሮፕላን አደጋ ሕይወታቸው ላለፈ እህቶቻችን መታሰቢያ

 


 

እኛም አለን ሙዚቃ … እኛም አለን ቅኔ (አበራ ለማ)

የሙዚቃ ደራሲና አቀናባሪ ሊቀ መኳስ ዘነበ በቀለ ከሚኖሩበት ከስቶክሆልም ከተማ ያስተላለፉልኝ የግብዣ ጥሪ፣ ወዲያ ወደሳቸው ሀገር እንዳመራ ሰበብ ሆኖኝ ሰነበተ። ሊቀመኳስ ዘነበ፤ “በስዊድን የኢትዮጵያ ሙዚቃና ድራማ የምርምር ማዕከል ሊቀመንበር ናቸው።

ሙሉውን አስነብበኝ ...