ያግኝ ከበሬታ (ማትያስ ከተማ)
ያግኝ ከበሬታ
“ያለፈው ጥረታችንን፣ ሳስታውሰው ትዝ ሲለኝ፣
ከሠራነው ነገር ይልቅ፣ ያልሠራነው ነው የሚቆጨኝ!”
ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድኅን
ማትያስ ከተማ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
አቤት የቀን መሮጥ የወራት ችኮላ፣
ፀጋዬ ካረፈ አራት ዓመት ሞላ።
ጥበብም ልብሶቿን ጠቅልላ ከሄደች፣
ይኸው ከሱ ጋራ ቀናት አስቆጠረች።
አፍሪካም ታሪኳን ቅድመ ተፈጥሮዋን፣
ዞራ መመልከቻ አጥታ ቀረች ዓይኗን።
ኢትዮጵያም እንዲሁ ክብሯ ተዛነፈ፣
እማማ የሚላት ፀጋዬ ካረፈ። ሙሉውን አስነብበኝ ...



