የደም ገንቦ (ቦጋለ ዳኜ)
የደም ገንቦ
ቦጋለ ዳኜ ከካሊፎርኒያ
ኢትዮጵያ የደም ገንቦ ዓይነ-ግቡ እምታስጎመጅ
ያያት ሁሉ የሚመኛት ከአበሻ እስከ ፈረንጅ
ብር አምባሯን እጫካ ውስጥ ያስወሰደች የሴት ሃያጅ
የአሚን ባል ያልገጠማት ይኼ ሁሉ ዘመን ሲባጅ። ሙሉውን አስነብበኝ ...
የደም ገንቦ
ቦጋለ ዳኜ ከካሊፎርኒያ
ኢትዮጵያ የደም ገንቦ ዓይነ-ግቡ እምታስጎመጅ
ያያት ሁሉ የሚመኛት ከአበሻ እስከ ፈረንጅ
ብር አምባሯን እጫካ ውስጥ ያስወሰደች የሴት ሃያጅ
የአሚን ባል ያልገጠማት ይኼ ሁሉ ዘመን ሲባጅ። ሙሉውን አስነብበኝ ...
ዘነበች (ጭራቀረሽ)
የራስን ሞት ሲሞት፣
“... የሥራ ድርሻዬን አርቀው ይመልከቱት፣
አርባ ዓመት ይሆናል በመድረክ የኖርኩት፣
ደግሞም ይረዱልኝ በጥልቀት አስበው፣
ተውኔትና እውነታን ጎን ለጎን አስቀምጠው። ሙሉውን አስነብበኝ ...
የዱር ዝንጀሮ
ታሪኩ ይገርማል - ከሣን ሆዜ (ካሊፎርኒያ)
ያገሬ ጫካ ዝንጀሮ አፍርቶ፣
ህዝቡ ሲጨነቅ ያን ተመልክቶ።
ነገሩን ፈርተው የጠረጠሩ፣
ካካባቢ አጥፉ ብለው መከሩ። ሙሉውን አስነብበኝ ...
አይ የኔ ዲያስፖራ
ታርኩ ይገርማል (ሳን ሆዜ - ካሊፎርኒያ)
ታሪከ ብዙ የኔው ዲያስፖራ፣
ጆሮህን ስጠኝ ትንሽ እናውራ፣
መጥቷል ክፉ ቀን የሚያስፈራራ፣
ላገር ለወገን ለኛ እማይራራ፣
መቼም አይደክምህ ዝም ብለህ አውራ፣ ሙሉውን አስነብበኝ ...
በልጅግ ዓሊ
ጎረቤቴን በጣም እወድዋለሁ፣ እሱም ይወደኛል። ለብዙ ዓመታት አብረን ጎን ለጎን ኖረናል። እንመካከራለን፣ እንወያያለን፣ ችግር፣ ኀዘን፣ ደስታም አብረን እንካፈላለን። ገና ወንደላጤ ከነበርንበት ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ትዳር ይዘን ልጆች ወልደን እስከምናሳድግበት ድረስ ጎረቤታሞች ነን። ልጆቻችንም አብረው ነው የሚጫወቱት። የዓመት በዓልም እንደ ሀገራችን ደንብ አብረን ነው የምናሳልፋው። ሙሉውን አስነብበኝ ...