አዲሱ ባላባት (አክሊሉ ሙላት)
አዲሱ ባላባት
አክሊሉ ሙላት
መሻሻል ይሆን ወይ መገዛት በንጅነር፤
እነፊት አውራሪን ተክቶ በዶክተር? ሙሉውን አስነብበኝ ...
አዲሱ ባላባት
አክሊሉ ሙላት
መሻሻል ይሆን ወይ መገዛት በንጅነር፤
እነፊት አውራሪን ተክቶ በዶክተር? ሙሉውን አስነብበኝ ...

አየሁት ደግ ልብህን፣
እያየ እማያየውን ውስጥህን፣
አየሁት ደግ ልብህን፣
ተትርፉ መስጠት ያልቻለውን፣
አየሁት ደግ ልብህን፣
የንፉግ ንፉግ እልቅናህን
... ደሞም ደሞም ...
በጎ በጎ መርገጫህን፤ ሙሉውን አስነብበኝ ...
(ክፍል ሁለት)
በልጅግ ዓሊ
ጎረቤቴ አንድ ቀን ወደ ቤቴ ብቅ ብሎ ከወትሮ በተለየ ረጋ ባለ ሁኔታ ትዳር መያዝ እንደፈለገ ነገረኝ። እኔም የትዳርን ጥሩነትና አሁን ወቅቱ እንደሆነ አስረድቼው ጨዋታችንን ቀጠልን። ሙሉውን አስነብበኝ ...
ብዕር ሆይ!
ከወልደ አማኑኤል
(ለሎሬት ፀጋዬ ገብረመድኅን መታሰቢያ)
ብዕር ሆይ!
ማነው ፀጋሽን የገፈፈሽ
የቀለም ብልቃጡን ማነው ያነጠፈብሽ?
ሙሉውን አስነብበኝ ...ስሜነህ ታምራት ከስዊድን
ከአዲስ አበባ ተነስተን ወደ ወሊሶ በሎንቺና ስጓዝ ነበር፤ ለመጀመሪያ ጊዜ አበራ ለማን ያገኘሁት። እናም “ኩል ወይስ ጥላሸት” የሚል መጽሐፍ በገፀበረከት አበረከተልኝ። “የማን መጽሐፍ ነው?” አልኩት፤ “እኔ የሞካከርኳት መጽሐፌ ናት” አለኝ - ለስለስ ባለ አንደበት። አመስግኜ ተቀበልኩት። ሙሉውን አስነብበኝ ...