አገር (አሥራደው)
አገሬ
አሥራደው (ከፈረንሣይ)
ሰንፎብኛል ልቤ በስደት ተቀጣ፤
ባንደኛው ሲናፍቅ ባንደኛው እያጣ፤
ጊዜ እያንገላታ ያለንን ሲነጥቀን፤
ውሃውን!፤
አንቺ የቀዳሽውን፤
አንቺው ጠጭው ብለን፤
ሙሉውን አስነብበኝ ...አገሬ
አሥራደው (ከፈረንሣይ)
ሰንፎብኛል ልቤ በስደት ተቀጣ፤
ባንደኛው ሲናፍቅ ባንደኛው እያጣ፤
ጊዜ እያንገላታ ያለንን ሲነጥቀን፤
ውሃውን!፤
አንቺ የቀዳሽውን፤
አንቺው ጠጭው ብለን፤
ሙሉውን አስነብበኝ ...ቁጥር ፩
አሁንስ በዛ የኔ ችግር
መነጽር ፍለጋ ሌላ መነጽር
ይህስ አልመሰለኝም የዓይን
ሰውሮኝ ነው ህሊናዬን
ሙሉውን አስነብበኝ ...አሥራደው (ከፈረንሣይ)
«ኧረ ጎበዝ! እህም ነው!
ጎበዝዬ! እህም ነው!
የጎበዝ ወዲጅ ታስታውቃለች፤
አፋፍ ላይ ቆማ በለው ትላለች፤ ሙሉውን አስነብበኝ ...
ለኢትዮጵያ ሣተላይት ቴሌቭዥን (ኢሣት) የተገጠመ (ለማድመጥ የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!)
“ገበጣ ገበጥባጣ”
ቦጋለ ዳኜ - ከካሊፎርንያ
“ገበጣ ገበጥባጣ
ከኢየሩሳሌም የመጣ” ሙሉውን አስነብበኝ ...