የረቡዕ ግጥም ፵፰
ከበደኝ ብላቸው የኑሮዬ ሸክሙ
ተቀላቀል አሉኝ ግባ ከሲስተሙ
ምንድነው የሚባል ይሄ በአማርኛ
ሲስተም ተከትለን አድገናል ወይ እኛ?
ሙሉውን አስነብበኝ ...ከበደኝ ብላቸው የኑሮዬ ሸክሙ
ተቀላቀል አሉኝ ግባ ከሲስተሙ
ምንድነው የሚባል ይሄ በአማርኛ
ሲስተም ተከትለን አድገናል ወይ እኛ?
ሙሉውን አስነብበኝ ...እንዲህ ዛሬ ልንታረቅ
ከረምንበት ስንቧጨቅ
በፀብ መሃል የበደለኝ
ቅንነቴን ገደለብኝ ሙሉውን አስነብበኝ ...
ሕይወቱን ሲያቃና ኑሮውን ሲያሳድድ
ከልጅ የተለየ ከወዳጅ ከዘመድ
በናፍቆት በሃሳብ ላደረሰው ጉዳት
መክፈል የሚገባው ለካስ ካሣ አለበት
ሙሉውን አስነብበኝ ...ከሰው ሰማሁ ብለህ አትጥላም አታፍቅር
ነገሩን ራስህ በአንተው ሚዛን ስፈር
ለአድማጭ እንዲረዳ ወሬውም እንዲጥም
አያጣም አንዳንዴ ማጣፈጫ ቅመም ሙሉውን አስነብበኝ ...