የረቡዕ ግጥም ፵፬
ጥላቻ ንትርክ - አሉባልታ ክፋት
ምቀኝነት ተንኮል - ራስ ወዳድነት
በሰው ተመስለው አብረው እየዋሉ
እርሙን አስገደፉት ሰዉን እያባሉ
ሙሉውን አስነብበኝ ...ጥላቻ ንትርክ - አሉባልታ ክፋት
ምቀኝነት ተንኮል - ራስ ወዳድነት
በሰው ተመስለው አብረው እየዋሉ
እርሙን አስገደፉት ሰዉን እያባሉ
ሙሉውን አስነብበኝ ...እጃችሁ ከገባ ድንገት ብታገኙት
ሰይጣን የታባቱ ቀጥቅጡ ውገሩት
ነገር ግን ጨርሶ አይገባም መግደል
ጥፋት ስናጠፋ ማን አሳተኝ እንበል
ሙሉውን አስነብበኝ ...ፓርላማ
አርባምንጭ
ስድብ ጉጥጫ ከመድረክ፣
አሽሙር ጉንተላ ሲዘንብ፣
ቀን የሰጠው ያፉን ክርፋት፣
የልቡን ጉድ ሲዘበዝብ፣
ሙሉውን አስነብበኝ ...ከኮረጁ አይቀር
ቱሉ ፎርሳ ከነምሳ
ከሰረቁ አይቀር፤ ከሰው ጋን ከቀዱ
ሠላም ዲሞክራሲን፤ ምነው በኮረጁ!
ምነዋ ሸጋውን፤ ከሰው ደጅ ባፈሱ
ትሩፋቱ እንዲተርፍ፤ ለአገር ልጅ በሙሉ?
ሙሉውን አስነብበኝ ...ኪነጥበብ በአንድ ህብረተሰብ ውስጥ ያላትን ሚና ራሳቸው የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎቹ ቢነግሩን የተሻለ ይሆን ነበር
አሮን
ዛሬ ግን በአዲስ አበባ ከተማ የታዘብኩት የአርቲስቶች ትያትር አንድ ነገር እንድል ግድ ብሎኛል። ኪነጥበብ የአንድን ማህበረሰብ የነጻነት መንፈስና የሞራል እሴቶች ለመገንባት የምትጫወተውን ሚና ለአርቲስቶቹ ማስታወስ ተገቢ ሁኖ አግኝቼዋለሁ። አንድ የኪነ ጥበብ ባለሙያ ወደዚህ ክቡር ሙያ ሲሰማራ ማህበረሰቡ በሚኖርበት ጉድፍ ውስጥ ሊኖርበት ሳይሆን ያንን ጉድፍ አጽድቶና አስተካክሎ ንጹህ ማህበረሰብ ለመፍጠር በሚደረገው ጥረት ውስጥ የላቀ ሚና ለመጫወት ነው። የኪነ ጥበብ ሰው ክብርና የህዝብ ፍቅር የሚኖረው በማህብረሰቡ ውስጥ የሚታዩ ነውሮችንና ጉድፎችን ሲነቅፍና ለማረም ሲሞክር እንጂ በዚያ ነውር ውስጥ ራሱ ተዘፍቆ ሲኖርበት አይደለም።
ሙሉውን አስነብበኝ ...