አጠፋ አይመስለኝም ድንገት ካጠፋሁኝ
ስተቴን እንዳውቀው ባንተ ዓይን አሳየኝ
በአፍህ ልናገር በጆሮህም ልስማ
ዘመን እንዲለምደኝ ከሰው እንድስማማ
ሙሉውን አስነብበኝ ...ስጠጣው ሲጠጣኝ
ስቅመው ሲቅመኝ
ሳጨሰው ሲያጨሰኝ
ላልጨርስ ጀምሬው
ራሴን ጨረሰኝ
ሙሉውን አስነብበኝ ...ቢሸሽና ቢያመልጥ ቢፈራ ቢደበቅ
ድምፁንም ቢያጠፋ ከሀገሩም ቢርቅ
ፈሪ እንዳይመስላችሁ የሰው ልጅ ለነፍሱ
እሞታለሁ ብሎ አይሳሳም ለራሱ
ሙሉውን አስነብበኝ ...