የኢትዮጵያ ሙዚቃ ዕንቁ - አስናቀች ወርቁ

የክራሯ ንግሥት አስናቀች ወርቁ, Asnakech Workuገነት አየለ ከፓሪስ - ፈረንሣይ

በቅርቡ ከዚህ ዓለም የተለየችንን የክራሯ ንግሥት አስናቀች ወርቁን አስመልክቶ በሥራ እና በማኅበራዊ ግንኙነት ከሚያውቋት ሰዎች አንዷ ፀሐፊና ጋዜጠኛ ገነት አየለ ነች። ይህንን የተረዳው የኢትዮጵያ ዛሬ ድረ ገጽ፤ “ስለአስናቀች የምትው አይጠፋምና እባክሽን!” የሚል መልዕክት ለገነት አየለ አስተላልፎላታል። ጋዜጠኛ ገነትም ሳትውልና ሳታድር ስለአስናቀች የምታውቀውን ለኢትዮጵያ ዛሬ ድረ ገጽ አንባብያን አቋድሳለች። ሙሉውን አስነብበኝ ...

፶፪ ሣምንት ፶፪ ግጥሞች

Ethiopia ZareAlemayehu Dibabaዓለማየሁ ዲባባ ከስዊድን (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)

ላለፉት ፶፪ ሣምንታት ዘወትር ረቡዕ ገጣሚ ማትያስ ከተማ (ወለላዬ) ”የረቡዕ ግጥም” በሚል ቋጠሮ ሃምሳ ሁለት ግጥሞችን በኢትዮጵያ ዛሬ ድረ ገጽ ላይ ሲያስነብበን ቆይቶ፤ የመጨረሻውን ቁጥር ፶፪ን ባለፈው ሣምንት ረቡዕ አስነብቦናል። በግጥሞቹ ላይ አንባብያንና ባለሙያዎች ያላቸውን አስተያየት ይሰጡ ዘንድ ተጋብዘዋል። በተለይም የሥነግጥም ሃያስያን መድረኩን ይጠቀሙበት ዘንድ የኢትዮጵያ ዛሬ ድረ ገጽ ዝግጅት ክፍል በአክብሮት እየጋበዘ፤ የዓለማየሁ ዲባባን አስተያየት ፩ በማለት ታነቡ ዘንድ ይጋብዛል። ሙሉውን አስነብበኝ ...

ግብዣ

ባለፈው አንድ ዓመት በየሣምንቱ ”የረቡዕ ግጥም” በሚል ሃምሳ ሁለት ግጥሞችን ”ወለላዬ” በሚል የብዕር ስም የሚታወቀው ገጣሚ ማትያስ ከተማ ሲያቀርብልን ቆይቷል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ይድረስ ለጂጂ - “የጎበዝ ወዳጅ”

GiGiደጉ ታዬ (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)

ለጂጂ

እጅጋየሁ (ጂጂ) ... አንቺ አሁን መብራት ሆንሽ። በወታደሮቹ ቋንቋ አብሪ የሚባል ነገር አለ። ቀዳሚ እንደማለት ነው። ድሮ በነበላይ ዘለቀ፣ በነአብዲሳ አጋ፣ በነኡመር ሰመተር እና በነኃይለማሪያም ማሞ አገር ደግሞ ዘፈኑም የሚለው ይሄንኑ ነው። የጎበዝ ወዳጅ ታስታውቃለች ይባላል። ”በቃ!” በማለትሽ “የጎበዝ ወዳጅ” ሆንሽ ማለት ነው። ሙሉውን አስነብበኝ ...