አዋልዱ ለወለላዬ /የወለላዬ ልጆች/

በዓለማየሁ ታዬ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. 

ረቡዕ አራተኛ ቀን ነው። እግዚአብሔር ባራተኛው ቀን የመዓልትና የሌት ብርሃናትን በየጽንፋቸው እንዲሰለጥኑ አዘዛቸው እነሱም ታዘዙት። በዚሁ አካሄድ ገጣሚው በሳምንቱ አራተኛ ቀን ትዝብቱን ቁጣውን ትግርምቱን ደስታውንና ሃዘኑን የሚያንጸባርቁ ሃሳቦችን በፈደል ዘር በግጥም ዘዬ እንዲሰለጥኑ አዘዛቸው እነሱም ታዘዙት።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

እኛ ... (ፊልጶስ)

እኛ ...

ፊልጶስ / 2004 ዓ.ም. / This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

ኢትዮጵያ ምድር፥ ስጋ ጥብስ ሆኗል

እንዴት በከብት ግዛት፥ ከብት ይወደዳል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

”የመድረኩ ጀግና” ማራኪ

ታፔላ (ተለጣፊ) ስም በመስጠት በኢትዮጵያችን ታሪክ ወደር ያልተገኘለት የወያኔ/ኢህአዴግ በቅርቡ ”ሽብርተኛ” በሚል ታፔላ (ተለጣፊ) ስም በርካቶችን ለእስር እየዳረገ እንደሆነ ይታወቃል። ለነፃነት ትግል የሚያደርጉትን ፖለቲከኞችን፣ አርቲስቶችን፣ ነፃ ጋዜጠኞችን፣ ሲቪል ግለሰቦችን ብቻ ሳይሆን የውጭ ሀገር ጋዜጠኞችን ጭምር ”ሽብርተኞች ናቸው” በሚል ወደ መቀመቅ እስር ቤቱ እያወረዳቸው መሆኑን የመገናኛ ብዙኀንን ለሚከታተሉ የተሰወረ አይደለም። ሙሉውን አስነብበኝ ...