የረቡዕ ግጥም ፬ኛ ዓመት፣ ቁ. ፲፰
ሳል (በምስሉ ያለው ግለሰብ ከኮሮና ጋር ምንም ግንኙነት የለውም፣ ሳልን ለማሳየት ብቻ የተጠቀምንበት ነው)
የበደል እዳ
ማየትን መስማትን ማሽተትን
በነፃ ሰጥቶን ፈጣሪያችን
ምስጋና ሳንሰጠው በበደል እዳችን
ያስከፍለን ጀመር ሕይወት በሳላችን
ወለላዬ ከስዊድን (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)



