በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው አዲስ አበባ ላይ ተገኘ

Coronavirus illustation

በኢትዮጵያ ውስጥ ኮሮና ቫይረስ የተገኘበት የመጀመሪያው ሰው ጃፓናዊ ነው

ኢዛ (ዓርብ መጋቢት ፬ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. March 13, 2020)፦ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ አንድ ጃፓናዊ አዲስ አበባ ውስጥ መገኙቱን ዛሬ መጋቢት 4 ቀን 2012 ዓ.ም. የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ኤታማዦር ሹሙ ከከፍተኛ የጦር መሪዎች ጋር ህዳሴ ግድብን ጎበኙ

የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አደም መሐመድ የታላቁ ህዳሴ ግድብን በጎበኙበት ወቅት

ግድቡን ከማንኛውም ጥቃት ለመጠበቅ ከመቼውም ጊዜ በላይ መዘጋጀታቸውን ገለጹ

ኢዛ (ሐሙስ መጋቢት ፫ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. March 12, 2020)፦ በህዳሴ ግድብ ላይ ጥቃት እንዳይሰነዘር ለመከላከልና ለመመከት የጦር ኃይሉ ከምንግዜውም በላይ ዝግጁ መኾኑን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አደም መሐመድ አስታወቁ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከቀድሞው ሜቴክ ጋር በተገናኘ ሁለት ሹመቶችን ሠጡ

ወ/ሮ ሕይወት ሞሲሳ እና ሜጀር ጄኔራል አሕመድ ሃምዛ

ሜቴክን በዋና ዳይሬክተርነት እንዲመሩ ወይዘሮ ሕይወት ሞሲሳ ተሾሙ

ኢዛ (ሐሙስ መጋቢት ፫ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. March 12, 2020)፦ የትራንስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ በመኾን ሲያገለግሉ የነበሩት ወይዘሮ ሕይወት ሞሲሳ የብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ዋና ዳይሬክተር በመኾን እንዲያገለግሉ ተሾሙ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ለፀረ-ሙስና አዲስ ኮሚሽነር ተሾመ

የአቶ ጸጋ አራጌ

ሹመቱን የተሠጣቸው አቶ ጸጋ አራጌ ናቸው

ኢዛ (ሐሙስ መጋቢት ፫ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. March 12, 2020)፦ የሥነምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽንን በኮሚሽነርነት እንዲመሩ በእጩነት የቀረቡትን የአቶ ጸጋ አራጌ ሹመት፤ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአብላጫ ድምፅ አጽድቋል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጀት የቦርድ አባላት በአዲስ ተተኩ

አዲሶቹ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጀት የቦርድ አባላት

በቦርድ አባላነቱ የቀጠለው ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ነው፤ ኦባንግ ሜቶ ቦርዱን ተቀላቅሏል

ኢዛ (ሐሙስ መጋቢት ፫ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. March 12, 2020)፦ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትን በቦርድ አባልነት ሲያገለግሉ የቆዩትን አብዛኞቹን በመሻር፤ አዲስ የቦርድ አባላትና የቦርድ ሰብሳቢ ተሰየመ። ይህም ሹመት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጸድቋል። የዲያቆን ዳንኤል ክብረት ለቦርድ አባልነት መቅረብ ከፍተኛ ቅሬታ ገጥሞታል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ወይዘሮ አዳነች የመጀመሪያዋ ሴት ዓቃቤ ሕግ ኾኑ

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ, ዶ/ር ሊያ ታደሰ፣ ወ/ሮ ፊልሰን አብዱላሒና አቶ ላቀው አያሌው

የአራት ሚኒስትሮች ሹመት ጸደቀ፤ ሕወሓት ተቃወመ

ኢዛ (ሐሙስ መጋቢት ፫ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. March 12, 2020)፦ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሃያ አንድ የሕወሓት ምክር ቤት አባላት ተቃውሞ ያሠሙበትን የአራት ሚኒስትሮች ሹመት በአብላጭ ድምፅ አጸደቀ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ዛሬ አዳዲስ የሚኒስትሮች ሹመት ይጠበቃል

Ethiopian parliament

ይሾማሉ ተብለው ከሚጠበቁት ውስጥ የጤናና የገቢዎች ሚኒስትሮች ይገኙበታል

ኢዛ (ሐሙስ መጋቢት ፫ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. March 12, 2020)፦ በተለያዩ የሚኒስትር፣ የሚኒስትር ዴኤታና በሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት ተሿሚዎች አዳዲስ ሹመት ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ይጸድቃል ተብሎ እየተጠበቀ ነው። ይሾማሉ ተብለው ከሚጠበቁት ውስጥ የጤናና የገቢዎች ሚኒስትሮች ይገኙበታል ተብሎ ይጠበቃል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የኮሮና ቫይረስ የዓለም ወረርሽኝ ተብሎ ታወጀ

Dr Tedros became the first African to lead the WHO

የኮሮና ቫይረስ የተከሰተባቸው አገሮች ቁጥር 114 ደርሷል

ኢዛ (ረቡዕ መጋቢት ፪ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. March 11, 2020)፦ በርካቶች የኮሮና ቫይረስ ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ ተብሎ እንዲፈረጅ ተደጋጋሚ ውትወታ ሲያቀርቡ የነበረ ሲሆን፤ ይህንን ለማለት ጊዜው ገና መኾኑን ሲያሳውቅ የነበረው የዓለም የጤና ድርጅት፤ ዛሬ የኮሮና ቫይረስ የዓለም ወረርሽኝ ኾኖ እንዲፈረጅ መወሰኑን አስታወቀ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ