ከሳውዲ ዐረቢያ ለሚባረሩት ኢትዮጵያውያን ከሦስት መቶ ሺህዎቹ ሠላሳ ሺህዎቹ ብቻ ሊሴ ፓሴ ተሰጣቸው

ኢዛ (ኀሙስ ግንቦት ፲፯ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. May 25, 2017)፦ ሳውዲ ዐረቢያ ሕጋዊ የመኖሪያ እና የሥራ ፍቃድ ሳይኖራቸው በአገሪቱ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ልታባርር ያወጣችውን አዲስ አዋጅ ተከትሎ የኢትዮጵያ ለ30 ሺህዎቹ ጊዜያዊ የመጓጓዣ ወረቀት (ሊሴ ፓሴ) ሰጠ። ከሳውዲ የሚባረሩት ኢትዮጵያውያን ቁጥር 300 ሺህ ነው። ወደ ሳውዲ ያቀኑት የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ የሳውዲ ባለሥልጣናትን በጉዳዩ ላይ ዛሬ ያነጋግራሉ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...











