ፖምፒዮ አዲስ አበባ ናቸው
ዛሬ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ይገናኛሉ
ኢዛ (ማክሰኞ የካቲት ፲ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. February 18, 2020)፦ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ ትናንት ምሽት አዲስ አበባ ገብተዋል። በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የተቀበሏቸው አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ናቸው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (ማክሰኞ የካቲት ፲ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. February 18, 2020)፦ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ ትናንት ምሽት አዲስ አበባ ገብተዋል። በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የተቀበሏቸው አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ናቸው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (ሰኞ የካቲት ፱ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. February 17, 2020)፦ ኮቪድ-19 የሚል ስያሜ እየተሠጠው ያለው የኮሮና ቫይረስ በሽታ እስከ የካቲት 8 ቀን 2012 ዓ.ም. ድረስ በኢትዮጵያ ወረርሽኙ ያልተከሰተ መኾኑ ተገለጸ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (ሰኞ የካቲት ፱ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. February 17, 2020)፦ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ተጨማሪ 27.89 ቢሊዮን ብር በጀት እንዲፈቀድ የቀረበለትን ረቂቅ አዋጅ አጽድቆ ለፓርላማ ላከ። ይኽኛው ሲታከልበት የያዝነው ዓመት በጀት 414.84 ቢሊዮን ብር ይደርሳል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (ሰኞ የካቲት ፱ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. February 17, 2020)፦ የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት ነገ የካቲት 10 ቀን 2012 ዓ.ም. አስቸኳይ ጉባዔውን እንደሚያካሒድ ተገልጿል። የተለያዩ ሹሙቶችን ያጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (እሁድ የካቲት ፰ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. February 16, 2020)፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ በመጓዝ ከኢትዮጵያውያን ጋር የነበራቸውንና በተያያዘ ሥራ አጠናቅቀው ሲመለሱ፤ በተባበሩት ዐረብ ኤምሬትስ ከአገር እንዳይወጡና ከፍተኛ ችግር ውስጥ የነበሩ 137 ኢትዮጵያውያንን ጉዳይ በማስጨረስ፤ ወደ ኢትዮጵያ ይዘው ተመልሰዋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (ዓርብ የካቲት ፮ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. February 14, 2020)፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ2012ን አገር አቀፍ ምርጫ የጊዜ ሰሌዳ በመከለስ ባወጣው አዲስ ፕሮግራም መሠረት የድምፅ መስጫው ቀን ነኀሴ 23 ቀን 2012 ዓ.ም. እንደሚኾን አስታወቀ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (ዓርብ የካቲት ፮ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. February 14, 2020)፦ የኢትዮጵያ ብሔርዊ ምርጫ ቦርድ ከምሥረታ ጊዜው ጀምሮ ሲጠቀምበት የቆየውን ዓርማ በአዲስ መተካቱን በመግለጽ አዲሱን ዓርማ ዛሬ ይፋ አድርጓል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (ሐሙስ የካቲት ፭ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. February 13, 2020)፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ወደ አቡዳቢ በመሔድ በአሁኑ ሰዓት በመካከለኛው ምሥራቅ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት እያደረጉ ነው። ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስሯ ዶ/ር ሒሩት ካሳው፣ የገቢዎች ሚኒስትሯ ወ/ሮ አዳነች አበበና የሰላም ሚኒስትሯ ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል አብረዋቸው ተጉዘዋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (ሐሙስ የካቲት ፭ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. February 13, 2020)፦ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “የኤክሳይዝ ታክስ”ና “የጥላቻ ንግግርና ሐሰተኛ መረጃ ሥርጭትን ለመቆጣጠርና ለመከላከል” በሚሉ ርዕሶች የተዘጋጁትንና እጅግ አከራካሪ የነበሩትን አዋጆች ዛሬ በአብላጫ ድምፅ አጸደቀ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (ረቡዕ የካቲት ፬ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. February 12, 2020)፦ በአቶ ጃዋር መሐመድ የዜግነት ጉዳይ ላይ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ማብራሪያ እንዲሠጠው የኢሚግሬሽን፣ ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲን ማብራሪያ ጠየቀ። ኦፌኮ አቶ ጃዋር ኢትዮጵያዊ ነው ብሎ የጠቀሰውን ሕግ በዚሁ ማብራሪያ እንዲሠጠው በላከው ደብዳቤ ላይ አንስቷል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...