በኦነግ አመራሮች ጉዳይ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ውሳኔ አሳለፈ
ሁለቱ ቡድኖች በጋራ ስብሰባ ይቀመጡ ብሏል
ኢዛ (ዓርብ ታኅሣሥ ፱ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. December 18, 2020)፦ በኦነግ ሊቀመንበር እና በሌሎች የኦነግ የአመራር አባላት መካከል በተፈጠረው አለመግባባት ላይ ከሁለቱም ወገኖች የቀረቡለትን መረጃዎች በመመርመር ውሳኔ ማሳለፉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...



