በኢሕአዴግና በተፎካካሪዎቹ መካከል በሚደረገው ድርድር የዲያስፓራ ሚና ምን ይሁን?

ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ አገር ውስጥ ከሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር ለመደራደር ቅድመ ዝግጅት እያደረገ መሆኑ ይታወቃል። በዚህ ድርድር ላይ የዲያስፖራው ተሳትፎ ምን ይሁን? በቀጥታስ ሆነ በተዘዋዋሪ መሳተፍ አለበት ወይ? ተጽዕኖስ ማስረግ አለበት ወይስ የለበትም? ... በሚሉ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ፎረም 65 ከአቶ እስራኤል ገደቡ እና ከአቶ ግርማ ካሳ ጋር ውይይት አድርጓል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...


ወለላዬ በየሳምንቱ ረቡዕ ረቡዕ በኢትዮጵያ ዛሬ ድረ ገጽ ላይ ለሁለት ዓመታት ያህል ሳያቋርጥ 104 ግጥሞች በመጻፍ አስነብቦናል። በነዚህ ግጥሞቹ እኛን ሆኖ ውስጣችን ገብቶ ያልተናገርነውን ተናግሮልናል። ታዝበን ያለፍነውን ገልጾልናል። የሸሸግነው አጋልጦ አውጥቶብናል። የረሳነው አስታውሶ ወይ ጉድ አሰኝቶናል።


