አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በ፪ ሺህ ሜትር የዓለም ክብረወሰን የሰበረችበት ሙሉ ውድድር
ይኽ ቪዲዮ ጥር ፴ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. (Feb. 07, 2017) ምሽት አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በ፪ ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ሩጫ የዓለም ክብረወሰን የሰበረችበትን ሙሉ ውድድር ያሳያል። ክብረወሰኑ አትሌትዋን የሁለት የዓለም ክብረወሰኖች ባለቤት አድርጓታል።
ለተጨማሪ ዜና እዚህ ይጫኑ: አትሌት ገንዘቤ ዲባባ ለ19 ዓመት የተያዘ የዓለም ክብረወሰን ሰበረች



