በአዲስ አበባ ኀዘናቸውን ለመግለጽ አደባባይ የወጡ በፌዴራል ፖሊስ ተደበደቡ
ረቡዕ ሚያዝያ 14 ቀን 2007 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ኀዘናቸውን ለመግለጽ አደባባይ የወጡ ኢትዮጵያውያን በፌዴራል ፖሊስ መደብደባቸውን በኢንተርኔት የተለቀቁ የቪዲዮ ምስሎች አመለከቱ፣ አልጀዚራ እንዲህ ዘግቦታል።