የቀረንን ስላለማስነጠቅ፤ እሴታችንን ስለመጠበቅ!

Star InactiveStar InactiveStar InactiveStar InactiveStar Inactive

ልጅ ተክሌ (ኦታዋ - ካናዳ)

መጀመሪያ አገራችንን፣ ቀጥሎ ደግሞ ባህላችንን፣ ከዚያ ማንነታችንን

1 - ሰዉ ሁሉ፡ የሚተነፍሰው ሊቢያን ነው። ግብጽን ነው። ቱኒሲያን ነው። የመንን ነው። ጅቡቲንም ሳይቀር። ስለዚህ ያኛው ጉዳይ ብዙ ሰዎች ስለበዙበትና የተጣበበ ስለመሰለኝ፡ “እንቁላላችንን ሁሉ ባንድ ቅርጫት” እንዳናደርግ በማሰብ፡ ደግሞም ትግሉ ፈርጀ ብዙ ስለሆነ እነሆ ፊቴን ወደ ባህልና ውርስ አዞርኩ። ለነገሩ የፖለቲካ ሩጫችንስ ቢሆን የባህልና የባህርይ ለውጥ ለማምጣት፡ ማንነታችንንና እኛነታችንን ለማስጠበቅ አይደል?

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ስጋት አርግዘን ስጋት ለብሰናል! (ግሩም ተ/ኃይማኖት - የመን)

Star InactiveStar InactiveStar InactiveStar InactiveStar Inactive

በየመን ያለ ሀበሻ ቁጥሩ ሲጠራ የሚያምን የለም::ትክክል የማይመስል ነገር ነው። በህጋዊና ህጋዊ ባልሆነ ሁኔታ የመን ውስጥ ያለ ኢትዮጵያዊ ከ 80,000 በላይ ነው። 5000 የምንጠጋው በUNHCR ስር ያለን ስንሆን ወደ ሳዑዲ አረቢያ ለማቋረጥ እና የመን ለመኖር ከጅቡቲ..ከሱማሊያ..ተነስተው በባህር በየእለቱ የሚገቡትን መገመት ይከብዳል። ከ4,000,000 በላይ ትውልደ ሀበሻ አለ። ከአረብኛው ቀጥሎ ህዝቡ በሰፊው የሚናገረው አማርኛ ቋንቋ ነው ማለት ይቻላል። ይህ የሚያሳየው የመናዊያን እና ኢትዮጵያዊያን አብረው የኖሩ ህዝቦች መሆናቸውን ነው። ነገር ተገልብጦ ሆኗል። ትላንት ችግራቸውን ለመቅረፍ ወደ ሀገራችን እንዳልተሰደዱ ለሀበሻ ያላቸው ጥላቻ ኢትዮጵያን እጀ ሰባራ ያሰኛታል። ለነገሩ እንኳን የተጠለለባት ከአብራኳ የወጣውስ ነካሽ እንጂ አይዞሽ ባይ መች ሆናት?…ቢሆን ኖሮ ከነቀዞች ማላቀቂያው ሰዓት አሁን ነበር።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የበርሊኑ ጉባዔና የመሬት ሽሚያ (በወርቁ ለገሰ)

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active

የቤልጅጉ ንጉስ ሊዮፖልድ የአፍረሪካን አህጉር ለመቀራመት በ1884 ዓ.ምየበርሊን ኮንፍረንስ እንደጠሩ ይነገራል።በዚህ ኮንፍረንስ ዩናይትድ ስቴትስ ስትቀር ሌሎች ታላላቅ የአውሮፓ መንግስታት ተወካዮቻቸውን ልከዋል። የበርሊን ኮንፍረንስ የምድርን ወገብና የቻድን ባህር ቋሚ ምልክት በማድረግ እንግሊዞች፣ ጣሊያኖች፣ ጀርመኖችና ፈረንሳዮች የአፍሪካን መልክአ ምድር እጣ ሲጣጣሉበት አንድም የአፍሪካ መሪ በመሬት ሽንሽኑ ስብሰባ የተካፈለ አልነበረም። በዚህ ስብሰባ ስምምነት መሰረት ከኢትዮጵያና ከላይቤሪያ በስተቀር የአውሮፓ ቅኝ ገዥዎች መላውን አህጉር ለአመታት ሲመዘብሩ ኖሩ። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)

ቀድሞ ሊያመጽ የሚችል ህዝብ ሊኖር ይገባ ነበርን? (ይሄይስ አእምሮ)

Star InactiveStar InactiveStar InactiveStar InactiveStar Inactive

ይሄይስ አእምሮ

ኢትዮጵያ ውስጥ በሠላም መኖር ከፈለግህ ማሟላት የሚጠበቅብህ ብዙ ነገሮች መኖራቸውን አትርሳ። በዋናነት ግን ገበያ አትውጣ። የምትገዛው ነገር አይኑርህ - እንዲኖርህም በፍፁም አትመኝ። የማንኛውንም ዓይነት አላቂም ሆነ ቋሚ ዕቃ ዋጋ አትጠይቅ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የፍቅር ኪሣራ፤ የጠብ ትርፍ የለውም (ነፃነት ዘገየ)

የአንባብያን ድምፅ: 3 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar InactiveStar Inactive

ነፃነት ዘገየ

የወቅቱ የትግል ሥልት ”በቃ! በአሰቃቂ የመንግሥት ሥርዓቶቸ መገፋት መንገላታቱ፣ መሰደድ መሰቃየቱ፣ መገደል መታሰሩ፣ መራብ መጠማቱ፣ መከፋፈል መለያየቱ በኛ ይብቃ! ቢያንስ ከአሁን ወዲያ ያለው ትውልድ ይዳን!” ነው።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ጄኔራል ፃድቃን፣ ኢሕአዴግና የሰሜን አፍሪካ አብዮት (ክፍል ሁለት)

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active

እስክንድር ነጋ (አዲስ አበባ)

መግቢያ፦ ”ሻይ፤ በሎሚ፣ ያለስኳር” አልዃት፤ ትዕዛዝ ልትቀበለኝ ፊት ለፊቴ የቆመችውን ወጣት። ትላንት፤ ሰኞ፣ የካቲት 28 ቀን 2003 ዓ.ም፤ ከጠዋቱ 2 ሰዓት። ኢንተርኔት ካፌ እስከሚከፈት ሚጢጢ ሻይ ቤት ውስጥ ቁጭ ብያለኹ። በእጄ "OBAMAS" የሚባለውን ቢጫ እስክሪቢቶ ይዣለኹ። ጠረጴዛ ላይ ወረቀት አስፍሬያለኹ። የጀኔራል ፃድቃንን ክፍል ሁለት መጣጥፍ ለመጀመር እያቅማማኹ ነው። ቴሌቪዥኑ ትኩረቴን እየተሻማው ነው። የኒክ ኒልቴ የድሮ ፊልም በዐረብ ሳት እየተላለፈ ነው። ፊት ለፊቴ ሶስት ሰዎች ሞቅ ያለ ጨዋታ ይዘዋል። አንዱ ሽበት ጣል ጣል አድርጎባቸዋል። ሁለቱ ወጣቶች ናቸው።

ሙሉውን አስነብበኝ ...