“ልጄ እንደ አባቱ የነፃነት ታጋይ እንደሚሆን አምናለሁ” ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active

Serkalem Fasil and her son Nafkot Eskinderጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል የታዋቂው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ባለቤት ነች። በምርጫ 97 ወደ ወህኒ ቤት ከተላኩት ጋዜጠኞች ውስጥም አንዷ ነበረች። ወደ 18 ወራት በእስር ቤት ቆይታለች። የወለደችውም በወህኒ ቤት በታሰረችበት ወቅት ሲሆን፣ ሕፃኑ ሲወለድ ከክብደት በታች በመሆኑ ማሞቂያ ወይንም ኢንኩቤተር ውስጥ እንዲገባ በፖሊስ ሆስፒታል ሐኪሞች ተወሰነ። የእስር ቤቱ ኃላፊዎች ግን ሥልጣናቸውን በመጠቀም ሕፃን ናፍቆት እስክንድር ማሞቂያ ውስጥ እንዳይገባ ፈረዱበት። ሙሉውን አስነብበኝ ...

ብጹዕ አቡነ መርቆርዮስ የተባረሩበት ሚስጥር ወጣ (ሲሳይ አጌና)

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active

የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤትን ሰነድ በመረጃ መረብ ለዓለም እየበተነ ያለው ዊኪ ሊክስ ስለኢትዮጵያ ሰሞኑን የለቀቀው ማስረጃ እጅግ የበዛ ሲሆን፤ አሁን ከቤተ መንግሥት ወደ ቤተ ክህነትም አምርቷል። ... ይህንኑ መረጃ አስመልክቶ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ለኢሳት ያቀረበውን የዜና ትንተና ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

አዎ ዛሬ ሁላችንም እስክንድር፤ ሁላችንም አንዷለም ነን፤ ነገስ? (አያልሰው ደሴ)

Star InactiveStar InactiveStar InactiveStar InactiveStar Inactive

”በፈርስ የሚያጓጉር ከብት ብቻ ነው!” እና እስኪ መርዶ መቀበልን በቃ እንበል!

የግል አስተያየት፦ አያልሰው ደሴ፤ መስከረም ሁለት ሺህ አራት ዓ.ም.

ሰሞኑን የአቶ መለስ ዜናዊ አገዛዝ በሀገራችን ያለውን አስከፊና አስጊ ሁኔታ በመቃወም እና የህዝባችንን እሮሮ እንደሌለ መቁጠርም ሆነ በዝምታ ለመመልከት ኅሊናቸው ያልፈቀደላቸው እንደ አቶ አንዱዓለም አራጌና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን የመሰሉ ዜጎችን በተለመደ እብሪት ወደ እስር እንደወረወራቸው ይታወቃል። ሙሉውን አስነብበኝ ...

ማን ነው ሽብርተኛው? እስክንድር ነጋ ወይስ የወያኔው መንጋ?!

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active

ቴድሮስ ኃይሌ - This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. 

Who is the terrorist? Eskinder Nega or Woyane?

”… ጎበዝ እንግዲህ ኢትዮጵያችን የምትገዛው ዛሬም ይህን በመሠለ ሣጥናዔላዊ ቡድን ነው። እናትን ገሎ፤ አባትን አስሮ፤ ብላቴናውን አቁስሎ፤ ታላቅ እህትን አሰድዶ፤ ቀሪ ሕጻናትን ያለ ተንከባካቢ የትም ሜዳ እንዲበተኑ የሚያደርግ አረመኔው የህወሓት ቡድን ከአሌቃይዳ የማይተናነስ ጨካኝ ዘረኛና ሽብርተኛ ቡድን መሆኑን ከላይ ከመግቢያ ላይ የቀረበው ዓለም የተስማማበት የሽብርተኝነት ትርጓሜ በሰው ልጆች ላይ የሚፈጸም ማናቸውም አይነት የሰቆቃ ተግባር የሚያደርግ ቡድንም ይሁን ግለሰብ ድርጊቱ ፈጻሚውን በሽብርተኝነት የሚያስጠይቅ አድራጎት ነው። ...”   ሙሉውን አስነብበኝ ...

አንጀት የሚያርስ ጭውውት

Star InactiveStar InactiveStar InactiveStar InactiveStar Inactive

ነፃነት ዘገዬ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

ቢሯችን እስኪጸዳ ድረስ በር አካባቢ ቆም ብለን ብሶታችንን ማውራት በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በጣም የለመድነው ነገር ሆንዋል። እናም ዛሬ ጧት እንደልማዳችን ወደ አራት የምንጠጋ አለቃና ምንዝሮች ባንድነት ቆመን ስለኢትዮጵያና ስለዓለም ወቅታዊ የፖለቲካ ትኩሳት ማውራት ያዝን። ሙሉውን አስነብበኝ ...

መለስ፣ ሲአይኤ እና ኢትዮጵያ - ክፍል 3 (የመጨረሻ)

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active

ፖል፦ ከኢቫንጀሊካን ቤተሰብ እንደወጣህ ተነግሮኛል እውነት ነው?

መለስ፦ የለም። ወላጆቼ ኦርቶዶክስ ነበሩ። ትግራይ ውስጥ ጥቂት የኢቫንጀሊካል ቤተሰብ ነው ያለን። በኤርትራ ውስጥ ካሉ ፕሮቴስታንቶች በጅጉ ያነሱ ናቸው። ትግራይ ውስጥ ያሉ ፕሮቴስታንቶች ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይን ይደግፋሉ። ግን ፕሮቴስታንቶች የኤርትራ ነጻ አውጭ ግንባር ውስጥ አስፈላጊ የሆኑትን ያህል በወያኔ ውስጥ አስፈላጊ አይደሉም። ሙሉውን አስነብበኝ ...