የአዜብ ቀሚስ
ዘኢትዮጵያ
ቦታው ኒዮርክ ውስጥ ነው። አፓርትመንት ቪላ የሚሉት አይነት ልዩና ትልቅ የእንግዳ ማረፊያ ነው። ከማረፊያ ሳሎን ውስጥ ጠ/ሚ/ር አቶ መለስ ዜናዊ እና በኒዮርክ የተባበሩት መንግሥታት የኢትዮጵያ ቋሚ አምባሳደር የነበሩት አቶ ፍስሃ ይመር ብቻቸውን ተቀምጠዋል። አቶ ፍሰሃ ለአቶ መለስ ብርቱ ማብራሪያና ሪፖርት እያቀረቡ (ብሪፍ) እያደረጉ ነው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5





ዘኢትዮጵያ
ቦታው ኒዮርክ ውስጥ ነው። አፓርትመንት ቪላ የሚሉት አይነት ልዩና ትልቅ የእንግዳ ማረፊያ ነው። ከማረፊያ ሳሎን ውስጥ ጠ/ሚ/ር አቶ መለስ ዜናዊ እና በኒዮርክ የተባበሩት መንግሥታት የኢትዮጵያ ቋሚ አምባሳደር የነበሩት አቶ ፍስሃ ይመር ብቻቸውን ተቀምጠዋል። አቶ ፍሰሃ ለአቶ መለስ ብርቱ ማብራሪያና ሪፖርት እያቀረቡ (ብሪፍ) እያደረጉ ነው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5





ነፃነት ዘገዬ
ዓለም በአሣዛኝ ዜናዎች መጥለቅለቅ ከጀመረች ዋል አደር ብላለች። አሁን አሁን የዜና ማሠራጫዎች ራሳቸው ክፉ ዜና ማወጅን በጣም ከመልመዳቸው የተነሣ መልካም ዜናን እንደቅንጦት እያዩት ይመስላል ብዙም ሲማረኩበት አይታዩም። እርግጥ ነው ከወደ አሜሪካን ሀገር በሣተላይት የሚሠራጭ ሱፕሪም ማስተር የሚባል ቴሌቪዥን አውቃለሁ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...




እንረዳቸዋለን ወይስ እናርዳቸዋለን?
ግሩም ተክለኃይማኖት
የመን መንግሥት ይውረድ በሚሉ ተቃዋሚዎች ከተናወጠች ጀምሮ የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና የወያኔ መንግሥት ያላሰለሰ ጥረት የሚያደርጉት ቅጥፈታቸውን ለማስተጋባት ነው። አንዳንዴ በመጠኑ መዋሸትም ጥሩ ነው። ባለፈው ረቡዕ ዕለት በዶቼቬሌ ቃላቸውን የሰጡት የኢትዮጵያ ኤምባሲ ቃል አቀባይ አቶ አምደሚካኤል አሳፈሩኝ። አሳፈሩን። ”ኢትዮጵያዊያኑን እንረዳቸዋለን ... ከአይ.ኦ.ኤም. ጋር በመተባበር ወደ ሀገር መመለስ የሚፈልጉትን እንመልሳለን” ብለዋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...




ሉሉ ከበደ
ከአበቃቀላቸው አስከ አስተዳደጋቸው፤ ከቤተሰብ አስተሳሰባቸው እስከ አካባቢ እምነታቸው፤ ከጫካ ልምዳቸውና ከተፈጥሮ እውቀታቸው እስከ መናኛ ትምህርታቸው፤ ከግለሰብ እስከ ቡድን እምነታቸው፤ ከጠባብ የዘረኝነት አስተሳሰብ በቀር፤ ከቶም ከቶ ብሄራዊና ኢትዮጵያዊ መንፈስ ያልተፈጠረባቸው፤ የፈጣሪ ስህተቶች፤ እነሆ ኢትዮጵያ ህዝብ ጀርባ ላይ ተፈናጠው ተሸክመናቸው ስንኖር ሀያ ዓመታት ተቆጠሩ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...




ወያኔ በጎሣ በረት ያጎራቸው የአስተሳሰብ ዴንክዬዎች፤ በታጎሩበት የጎሣ በረት ውስጥ ሆነው ሲያጓሩ ስንሰማ፤ እኛ እንደነሱ በዘረኝነት ታጥረን ሳይሆን፤ በኢትዮጵያዊነት ማማችን ላይ ሆነን ቁልቁል ስንመለከታቸው፤ እያንጋጠጡ የሚተፉት ሁሉ ተመልሶ ባፋቸው እየገባ፣ አረፋ ሲደፍቁ ስናይ፤ አዘንላቸው እንጂ አልጨከንባቸውም። ታዘብናቸው እንጂ አልከፋንም። ይበልጥ አበረቱን እንጂ ክንዳችን አልዛለም። ብዕራችን አንደበቱ ሳለ እንጂ አልተዘጋም። ሙሉውን አስነብበኝ ...