ለመሠረታዊ ለውጥ መታገል ወይስ መገለባበጥ? (አሉላ)
አሉላ (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)
ኢትዮጵያ ሀገራችን ስላለችበት አስቸጋሪ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ሁኔታና መወሰድ ስለሚገባው እርምጃ በግልም ሆነ በድርጅት ደረጃ የተለያዩ ጽሑፎች ይወጣሉ። ትክክለኛው የለውጥ መንገድ፣ መወሰድ የሚገባው እርምጃ ግን በታጋይ ፖለቲካ ድርጅቶች ዘንድ አሁንም አወዛጋቢና ወጥነት የሌለው ነው።
በአብዛኛው ሁሉም የግል ሩጫውን ይዟል ወይም የአግላይነት መሳሳብ ተይዟል። የትላንት አወዛጋቢ ሙከራቸው ያስነሳውን ተቃውሞና ስህተት እያወቁ ዛሬም ሲደግሙ የሚስተዋሉ አሉ። ሰሚ ቢኖር ብዙ ተብሏል። በዚያው በበቃ ነበር። ግና የሀገር ህልውና ጉዳይ ብሎም የኢትዮጵያ ሕዝብ የመብት፣ የሀገር ባለቤትነትና አንድነት ጥያቄ ነውና ዛሬም ማሳሰቡ አስፈላጊ ነው። ... (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)



