እንባ ይብዛበት እንዴ? (ጌታቸው አበራ)

እንባ ይብዛበት እንዴ?

(ለክቡር ድምፃዊ ጥላሁን ገሠሠ ስንብት)

ጌታቸው አበራ - ሚያዝያ ፪ ሺህ ፩ ዓ.ም. / አፕሪል 2009 (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)

ለሀገሩ ክብር በእንባ እየታጠበ ፍቅርን ላስተማረ፣

ግብሩ ተከፈለ፣ የሚሊዮኖች እንባ በፍቅር ተቸረ፣

ቃሉን የጠበቀ ላገር ለወገኑ በክብር የፀና፣

እንባ ይብዛበት እንዴ?! የምዕተ-ዓመት ጀግና!

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ጥላ ከለላችን (በኩረ ይጥና)

ጥላ ከለላችን

በኩረ ይጥና ሚያዝያ 2001 ዓ.ም. / አፕሪል 2009 - ዳላስ (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)

ጥላዬ ጥልዬ ብለን ስንጣራ - ከወዲያ ከወዲህ፤

ከሰውነታችን ካፋችን ሳትጠፋ - ሁሌም ስናነሳህ፤

ሰምተንህ ሳንሰለች - አይተንም ሳንጠግብህ፤

እንዲህ እንደ ዋዛ - ምነው ማሽለብህ፤

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ለውለታህ ክብር (ጌታቸው አበራ)

ለውለታህ ክብር 

(ለድምፃዊ ጥላሁን ገሠሠ መታሰቢያ)

ጌታቸው አበራ - ሚያዝያ ፪ ሺህ ፩ ዓ.ም. / አፕሪል 2009 (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)

(PDF)

የኪነት ዓምድ የበኩር ልጅ - የመድረኩ አብሪ ፀዳል፣

የሰገነት ባለማዕረግ - ግርማ-ሞገስ ኮከብ አምሳል፣

የሙዚቃው ዓለም ንጉሥ - የቅላፄው ባለዙፋን፣

ላዲስ ትውልድ አርኣያ ባለዝና የኢትዮጵያችን፣

በተፈጥሮ ሕይወት ጥሪ - ብትለይም ከዚህች ዓለም፣

ለጀግንነት፣ ለውለታህ - ክብር ይሁን ለዘልዓለም!

...

(ሙሉውን ግጥም በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!)

እስትንፋስህ ተገታ (አብርሃም ሠለሞን)

እስትንፋስህ ተገታ

አብርሃም ሠለሞን - ከሚኒሶታ (አሜሪካ) (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)

ስሙ ሞት የሚባል የማይቀር እንግዳ፣

ሌሊት ከተፍ አለ በጥላሁን ጓዳ።

ምንኛ ክፉ ነው ሞት የሚሉት አውሬ፣

ታግሎ ይዞት ሄደ ጥላሁንን ዛሬ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የተረገመ ሰው (ጌታብቻ አንተነህ)

የተረገመ ሰው

ጌታብቻ አንተነህ (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

ወይ ለአባቱ አልሆነ ወይ ለእነዚያ እናቱ

እግዚአብሔር ያንሳልን ይህን የሰው ከንቱ

ሙሉውን አስነብበኝ ...