በአንድነትህ ፅና (ወለላዬ - በድምፅ)

በአንድነትህ ፅና

ወላላዬ ከስዊድን ( This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. )

ግጥሙን ለማድመጥ የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!

ቀና በል ተነሳ! (ስምራን)

ቀና በል ተነሳ!

ስምራንThis email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. ) 

 

ቀና ብል እንዳለ

ምንም ለውጥ የለ

ብሷል ማቃጠሉ

የሚሰማው ሁሉ

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ከሕይወት በመማር - መውጫችሁን ፈልጉ (ዶ/ር መንጌ አዱኛ)

ከሕይወት በመማር - መውጫችሁን ፈልጉ

ዶ/ር መንጌ አዱኛ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

(ለነፃነት ሲሉ ለወያኔ ጥይትና እስር ሰለባ ለሆኑት ማስታወሻ)

ሲጀምሩ፦

ያልተባረከች ቀን ወያኔዎች መጡና፣

ሲያተራምሷት የአበሻን መዲና፣

ዝንተ ዓለም ለመግዛት ወጥነዋልና።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የት ይሆን መድረሻው? (ወለላዬ)

የት ይሆን መድረሻው?

ወለላዬ ከስዊድን This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

(በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ)

አስረድቼ ነበር በፊት ተናግሬ፣

አዳምጠኝ በቅጡ ልብ ብለህ ዛሬ!

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የኀዘን እንጉርጉሮ (አስፋወሰን ዓለምሰገድ)

የኀዘን እንጉርጉሮ

አስፋወሰን ዓለምሰገድ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

 

ከሰባ ዓመት በፊት በየካቲት ወራት

ከጣሊያን የመጣው ቀዳማዊው ፋሽስት

አሥራ ሁለት ሺ ሰው የጨፈጨፈባት

አዲስ ከተማችን ዛሬስ መቼ አደላት

መለስ የተሰኘው ዘመናዊው ፋሽስት

በአሥራ ዘጠኝ መቶ ዘጠና ሰባት

ሳይለይ ሽማግሌ ህፃን እና ወጣት

በጠራራው ፀሐይ በጥይት ሰዋባት።

ሙሉውን አስነብበኝ ...