”ኖረ” (ፊልጶስ)

”ኖረ”

ፊልጶስ ከሆላንድ

በልቶ ጠግቦ አደረ ምንም ሳይርበው

ወይም አልጠግብ ባይ ቁጣን አመመው

ጠፍቶ የሚቀምሰው ወይም ጠኔ ጣለው፤ …

ሲቀረሻ ዋለ ካላቅሙ ጠጥቶ

ወይም ደርቆ ዋለ ጉሮሮው ውሃ አ’ቶ፤ … ሙሉውን አስነብበኝ ...

የዳግማዊና የደሳለኝ ሙግት (ክፍል 3)

ሁለቱ ገጣሚዎች (ዳግማዊ ዳዊት እና ደሳለኝ በርሄ) ሙግታቸውን በግጥም እንደቀጠሉ ነው። ዳግማዊ “እርጉዟ ሚስቴ” ሲል ለገጠመው፤ ደሳለኝ “ተልባ ቢንጫጫ” ሲል ምላሽ ሰጥቶታል። እኛም “ክፍል ሦስት” ብለን ሁለቱንም ግጥሞች እንደሚከተለው አቀርበናቸዋል። (የቀድሞዎቹን ሙግቶች ለማንበብ ክፍል አንድ ወይንም ክፍል ሁለት ላይ ይጫኑ!)

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የዳግማዊ እና የደሳለኝ ሙግት በግጥም (ክፍል ፪)

ባለፈው ጊዜ ገጣሚ ዳግማዊ ዳዊት “ፍቺውና ላግባሽ” በሚል ርዕስ ለገጠመው ግጥም፤ ገጣሚ ደሳለኝ በርሄ “ዳግማዊ ዓይኑ ይጥፋ” በሚል ምላሽ መስጠቱን ማስነበባችን ይታወሳል። በዚህ ክፍል ፪ ብለን በሰየምነው የግጥም ሙግታቸው ደግሞ፤ ዳግማዊ “መሪዬን ተኩልኝ” ሲል ምላሽ የሰጠ ሲሆን፣ ደሳለኝ ደግሞ “አውቆ የተኛ” በማለት አፀፋውን መልሷል። የሁለቱን ተሟጋቾች ግጥም ታነቡ ዘንድ እንጋብዛለን። መልካም ንባብ!!! (የመጀመሪያውን ሙግት ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!)

ሙሉውን አስነብበኝ ...

“ልቤ እንዳታዝን” (በላይ መታፈሪያ)

“ልቤ እንዳታዝን”

በላይ መታፈሪያ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

እኔ እናታችሁ፣

እናንተም ልጆቼ ናችሁ፣

እኔና እናንተ አንድ ነን፣

የምንኖር አንድ አካል ሆነን፣

ብዙ ሺህ ዓመታትን ያስቆጠርን፣

የቆየን ያለን፤ ሁሉንም በግረን ይዘን። ሙሉውን አስነብበኝ ...