“እኔን አፈር - ይብላኝ” (አባ ቤክሲሳ)

“እኔን አፈር - ይብላኝ”

አባ ቤክሲሳ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

ብርቱ!

ወላፈን ሲጋረፍ ሙቀት ሲበረታ

ተመልካች ሲያላዝን ለፍርሃት ሲረታ።

ከተንቦለቦለው ከግለቱ መሃል

አሳልፋ ሰጥታ ራሷን ለነበልባል። ሙሉውን አስነብበኝ ...

ሆዴ (ሚሊዮን ጎሣዬ)

ሆዴ

ያማረውን እንድበላ ቢያዘኝ

እሺ ብዬ ተመገብኩኝ

አስገስቶኝ ደስታውን ነገረኝ

 

ሚሊዮን ጎሣዬ

ኦስሎ ኖርዌይ

ጥላሁን በ”ኦፔራ ሐውስ”

Artist Tilahun Gesesse (Photo Zethiopia)ጥላሁን ”የኦፔራ የወርቅ ማንኪያ ነክሶ የተወለደ ነው” ሲሉ ወዳጆቼ ይመሰክሩለታል። በተፈጥሮ ተስረቅራቂ ድምፅ ማግኘቱ፣ መልከ መልካምነቱ፣ በሚያውቁት ሁሉ ዘንድ ተወዳጅ መሆኑ ዕድለኛነቱን ይመሰክራሉ። በተለይም ጎላ ጎላ ያሉ ዓይኖቹን ወዲያና ወዲህ ሲያንከባልላቸው ግርማ ሞገሱን ከፍ ያደርጉለት ነበር። ”ቁልጬ” የሚል የቅጽል ስም አስገኝቶለታል። ተወዳጁ ልዩ ተሰጥዖውን የሚያሳይበት መድረክ ያለብዙ ውጣ ውረድ ማግኘቱ ለዕድለኝነቱ አንዱ ማሳያ ነው። ሙሉውን አስነብበኝ ...